የአፍሪካ ሀገራት ለሩሲያ የእህል አቅርቦት ከፍተኛ ፍላጎት እያሳዩ እንደሆነ የሩስግሬን ህብረት የቦርድ ሊቀመንበር ገለፁ "በዓለም ገበያ ከምርቶቻችን የዋጋ-ጥራት ተመጣጣኝነት አንጻር ይህ የሚያስደንቅ አይደለም" ሲሉ የሩሲያ የእህል ላኪዎች ህብረት የቦርድ ሊቀመንበር ኤድዋርድ ዜርኒን ለሩሲያ የዜና ማሰራጫ ተናግረዋል። በአፍሪካ እና በመካከለኛው ምስራቅ ያለው የገበያ አቅም፤ በዓመት ወደ 170 ሚሊዮን ቶን እንደሚጠጋና ቁጥሩም እንደሚያድግ ጠቁመዋል። በተያዘው የ2024-25 ዘመን ወደ ሞሮኮ እና ናይጄሪያ የሚላከው ምርት በብዙ እጥፍ እንደጨመረ ዜርኒን አክለዋል። ወደ ኬንያ የሚላከው የሩሲያ እህል አቅርቦት መጨመሩንም ገልጸዋል።ዜናውን በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፡- APK ፋይል ሊንክስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
https://amh.sputniknews.africa
የአፍሪካ ሀገራት ለሩሲያ የእህል አቅርቦት ከፍተኛ ፍላጎት እያሳዩ እንደሆነ የሩስግሬን ህብረት የቦርድ ሊቀመንበር ገለፁ
የአፍሪካ ሀገራት ለሩሲያ የእህል አቅርቦት ከፍተኛ ፍላጎት እያሳዩ እንደሆነ የሩስግሬን ህብረት የቦርድ ሊቀመንበር ገለፁ
Sputnik አፍሪካ
የአፍሪካ ሀገራት ለሩሲያ የእህል አቅርቦት ከፍተኛ ፍላጎት እያሳዩ እንደሆነ የሩስግሬን ህብረት የቦርድ ሊቀመንበር ገለፁ "በዓለም ገበያ ከምርቶቻችን የዋጋ-ጥራት ተመጣጣኝነት አንጻር ይህ የሚያስደንቅ አይደለም" ሲሉ የሩሲያ የእህል ላኪዎች ህብረት... 29.11.2024, Sputnik አፍሪካ
2024-11-29T17:50+0300
2024-11-29T17:50+0300
2024-11-29T18:14+0300
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/i/logo/logo-social.png
африка общий
2024
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
африка общий
африка общий
የአፍሪካ ሀገራት ለሩሲያ የእህል አቅርቦት ከፍተኛ ፍላጎት እያሳዩ እንደሆነ የሩስግሬን ህብረት የቦርድ ሊቀመንበር ገለፁ
17:50 29.11.2024 (የተሻሻለ: 18:14 29.11.2024)
ሰብስክራይብ