ኒጀር አዲስ በርካታ የጦር መሳሪያዎችን ከሩሲያ ተረከበች የጦር መሳሪያ ጥቅሉን፤ የኒጀር ጦር ኃይሎች ጠቅላይ የሎጂስቲክስ ጽህፈት ቤት ኃላፊ በርካታ ወታደራዊ ባለስልጣናት በተገኙበት ህዳር 19 ቀን ተረክበዋል። መሳሪያዎቹ በሩሲያ አንቶኖቭ-124 የጦር አውሮፕላን እንደተጓጓዙ ተገልጿል። ግዥው የአፍሪካዊቷ ሀገር ወታደራዊ መንግሥት ከተመሠረተበት ጊዜ አንስቶ፤ በኒጀር እና ሩሲያ መካከል ያለውን ጠንካራ እና አስተማማኝ ትብብር ያሳያል ሲል የኒጀር መከላከያ ሚኒስቴር አስታውቋል። እንደ ሚኒስቴሩ ገለጻ፤ የሩሲያ ወታደራዊ መሣሪያዎች መደበኛ ርክክብ የኒጀርን ጦር የኦፕሬሽን አቅም በከፍተኛ ደረጃ ያጠናክራል። ዜናውን በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፡- APK ፋይል ሊንክስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
https://amh.sputniknews.africa
ኒጀር አዲስ በርካታ የጦር መሳሪያዎችን ከሩሲያ ተረከበች
ኒጀር አዲስ በርካታ የጦር መሳሪያዎችን ከሩሲያ ተረከበች
Sputnik አፍሪካ
ኒጀር አዲስ በርካታ የጦር መሳሪያዎችን ከሩሲያ ተረከበች የጦር መሳሪያ ጥቅሉን፤ የኒጀር ጦር ኃይሎች ጠቅላይ የሎጂስቲክስ ጽህፈት ቤት ኃላፊ በርካታ ወታደራዊ ባለስልጣናት በተገኙበት ህዳር 19 ቀን ተረክበዋል። መሳሪያዎቹ በሩሲያ አንቶኖቭ-124 የጦር... 29.11.2024, Sputnik አፍሪካ
2024-11-29T17:19+0300
2024-11-29T17:19+0300
2024-11-29T17:34+0300
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/i/logo/logo-social.png
африка общий
2024
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
африка общий
африка общий