የሩሲያ እና ሱዳን ግንኙነት ከፍተኛ ደረጃ ላይ እንደሚገኝ በሞስኮ የሀገሪቱ አምባሳደር ተናገሩ አምባሳደር ሞሐመድ ሲራጅ በስፑትኒክ እናት ኩባንያ ሩሲያ ሴጎንድኒያ ዋና መሥሪያ ቤት በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ ላይ ባደረጉት ንግግር፤ የሱዳን ልዑካን ቡድን በቅርቡ ሩሲያን ጎብኝቶ ከሩሲያ የኢነርጂ ሠራተኞች ጋር መገናኘቱን አስታውሰዋል። ስብሰባው ፍሬያማ እነደነበርም ዲፕሎማቱ አጽንኦት ሰጥተዋል። የሱዳን ኢነርጂ እና ነዳጅ ሚኒስትር ሙህዪዲን ናኢም ሰኢድ በህዳር ወር አጋማሽ ላይ ከነዳጅ ኩባንያ አስተዳዳሪዎች ጋር በመሆን ሩሲያን ጎብኝተዋል። ሚኒስትሩ ከሩሲያ አቻቸው ሰርጌይ ሲቪሌቭ ጋር በጋራ ፕሮጀክቶች ላይ ስለተከናወኑ ጉዳዮች መወያየታቸውን፤ የሩሲያ ኢነርጂ ሚኒስቴር አስታውቋል።ዜናውን በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፡- APK ፋይል ሊንክስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
https://amh.sputniknews.africa
የሩሲያ እና ሱዳን ግንኙነት ከፍተኛ ደረጃ ላይ እንደሚገኝ በሞስኮ የሀገሪቱ አምባሳደር ተናገሩ
የሩሲያ እና ሱዳን ግንኙነት ከፍተኛ ደረጃ ላይ እንደሚገኝ በሞስኮ የሀገሪቱ አምባሳደር ተናገሩ
Sputnik አፍሪካ
የሩሲያ እና ሱዳን ግንኙነት ከፍተኛ ደረጃ ላይ እንደሚገኝ በሞስኮ የሀገሪቱ አምባሳደር ተናገሩ አምባሳደር ሞሐመድ ሲራጅ በስፑትኒክ እናት ኩባንያ ሩሲያ ሴጎንድኒያ ዋና መሥሪያ ቤት በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ ላይ ባደረጉት ንግግር፤ የሱዳን ልዑካን ቡድን... 29.11.2024, Sputnik አፍሪካ
2024-11-29T15:53+0300
2024-11-29T15:53+0300
2024-11-29T16:14+0300
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/i/logo/logo-social.png
африка общий
2024
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
африка общий
африка общий
የሩሲያ እና ሱዳን ግንኙነት ከፍተኛ ደረጃ ላይ እንደሚገኝ በሞስኮ የሀገሪቱ አምባሳደር ተናገሩ
15:53 29.11.2024 (የተሻሻለ: 16:14 29.11.2024)
ሰብስክራይብ