ኡጋንዳ ለኢትዮጵያ አየር መንገድ የ2024 ምርጥ ዘላቂ አየር መንገድ ሽልማትን አበረከተች

ሰብስክራይብ
ኡጋንዳ ለኢትዮጵያ አየር መንገድ የ2024 ምርጥ ዘላቂ አየር መንገድ ሽልማትን አበረከተች የአፍሪካ ግዙፉ አየር መንገድ፤ በቢዝነስ ክፍል የ2024 ምርጥ ዘላቂ አየር መንገድ ሽልማትን ካምፓላ ኡጋንዳ በተካሄደው፤ “ኢኩላ ቱሪዝም ሽልማት” አሸንፏል። አየር መንገዱ ሌሎች ሶስት እጩዎችን በመብለጥ ሽልማቱን ያገኙ ሲሆን፤ ለኡጋንዳ የቱሪዝም ኢንዱስትሪ ላበረከተው የላቀ አስተዋጽኦ እውቅና ተሰጥቶታል። ሽልማቱ ካምፓላ በሚገኘው ሸራተን ሆቴል በደማቅ ሥነ-ሥርዓት ተካሂዷል።ዜናውን በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፡- APK ፋይል ሊንክስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
አዳዲስ ዜናዎች
0