የኢትዮጵያ አየር ኃይል ''ጸሐይ 2'' የተሰኘች አውሮፕላን ሰራ89ኛ ዓመት የምስረታ በዓሉን እያከበረ የሚገኘው የኢትዮጵያ አየር ኃይል ''ጸሐይ 2 '' የተሰኘች አውሮፕላን ሰርቶ ለበረራ ማብቃቱን፤ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ አስታውቀዋል።አውሮፕላኗ፤ ግዳጅን በብቃት መፈጸም የሚያስችል ቴክኖሎጂ እንደታጠቀችም ጠቅላይ ሚኒስትሩ ጨምረው ገልጸዋል፡፡የኢትዮጵያ አየር ኃይል በ2030 በአፍሪካ ስመጥር አየር ኃይል የመሆን ራዕይ አለው፡፡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፡- APK ፋይል ሊንክስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
https://amh.sputniknews.africa
የኢትዮጵያ አየር ኃይል ''ጸሐይ 2'' የተሰኘች አውሮፕላን ሰራ
የኢትዮጵያ አየር ኃይል ''ጸሐይ 2'' የተሰኘች አውሮፕላን ሰራ
Sputnik አፍሪካ
የኢትዮጵያ አየር ኃይል ''ጸሐይ 2'' የተሰኘች አውሮፕላን ሰራ89ኛ ዓመት የምስረታ በዓሉን እያከበረ የሚገኘው የኢትዮጵያ አየር ኃይል ''ጸሐይ 2 '' የተሰኘች አውሮፕላን ሰርቶ ለበረራ ማብቃቱን፤ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ... 29.11.2024, Sputnik አፍሪካ
2024-11-29T10:55+0300
2024-11-29T10:55+0300
2024-11-29T11:04+0300
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/i/logo/logo-social.png
африка общий
2024
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
африка общий
африка общий
የኢትዮጵያ አየር ኃይል ''ጸሐይ 2'' የተሰኘች አውሮፕላን ሰራ
10:55 29.11.2024 (የተሻሻለ: 11:04 29.11.2024)
ሰብስክራይብ