ራሱን የቻለ የክፍያ ስረአት ለማቋቋም ወሳኝ የሆኑ ማሻሻያዎች በብሪክስ ተደርገዋል የሩሲያ ምክትል የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር

ሰብስክራይብ
ራሱን የቻለ የክፍያ ስረአት ለማቋቋም ወሳኝ የሆኑ ማሻሻያዎች በብሪክስ ተደርገዋል የሩሲያ ምክትል የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር " ወሳኝ የሆነ ጉዞ ወደፊት ተጉዘናል (...) በማእቀፍ የመሰረትነውን ወደ ተግባር ለመለወጥ የሚፈጅብንን ጊዜ በእኛ ላይ የተወሰነ ነው  -- በእኛ በብሪክስ እና በአብላጫው አለም" በማለት በሩሲያዋ የካትሪንበርግ በተካሄደው በሸርፓስ (ቅድመ ስብሰባ አመቻቾች) የመጨረሻ ስብሰባ ወቅት ሰርጌ ረያቡኮቭ ተናግረዋል። "ወደኋላ የምንመለስበትን ነጥብ አልፈነዋል" አሁን ላይ እርምጃችን ወደ ተግባር ለመለወጥ በብሪክስ መሪዎች፣ የገንዘብ ኤክስፐርቶች እና ዲፕሎማቶች የሚወሰን አመራር ላይ ደርሰናል በማለት ረያቡኮቭ አክለዋል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፡- APK ፋይል ሊንክስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
አዳዲስ ዜናዎች
0