የኢትዩጵያ ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር በብሪክስ ህብረት ውስጥ የሚሰራባቸውን ሶስት ዘርፎች ለየእነዚህ ዘርፎች ህዝብ-ለህዝብ ግንኙነት ፣ ፖለቲካ እና ፀጥታ እንዲሁም ኢኮኖሚ እና ፋይናንስ መሆናቸውን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ልዩ የፖሊሲ አማካሪ ሚኒሊክ አለሙ በሩሲያዋ የካትሪንበርግ እየተካሄደ ባለው አምስተኛው የሸርፓ (የቅድመ ጉባኤ አመቻቾች) ስብሰባ ላይ ተናግረዋል።በጎርጎሮሳዊያኑ 2024 የመጨረሻው የብሪክስ ተወካዩች ስብሰባ ወቅት ተሳታፊዎቹ በሩሲያ ሊቀመንበርነት አመት ስለተደረጉ ዋና ዋና ሁነቶች ተወያይተዋል። ቀደም ብሎ የሩሲያው ምክትል የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ሰርጌ ረያቡኮቭ በዚህ አመት 250 ሁነቶች መካሄዳቸውን ተናግረዋል። ጨምሮ ሲያስረዳም በተለያዩ ዘርፎች ላይ የብሪክስ አባል ሀገራት መሻሻል የታየበት ትብብር ፈጥረዋል። የብሪክስ አጋር ሀገራት እና የብሪክስ እህል መቀያየሪያን ስለመፍጠር የተፈራረሙት ስምምነት ከተጨመሩ አዳዲስ የህብረቱ ክፍሎች ውስጥ ይመደባሉ ብሏል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፡- APK ፋይል ሊንክስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
https://amh.sputniknews.africa
የኢትዩጵያ ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር በብሪክስ ህብረት ውስጥ የሚሰራባቸውን ሶስት ዘርፎች ለየ
የኢትዩጵያ ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር በብሪክስ ህብረት ውስጥ የሚሰራባቸውን ሶስት ዘርፎች ለየ
Sputnik አፍሪካ
የኢትዩጵያ ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር በብሪክስ ህብረት ውስጥ የሚሰራባቸውን ሶስት ዘርፎች ለየእነዚህ ዘርፎች ህዝብ-ለህዝብ ግንኙነት ፣ ፖለቲካ እና ፀጥታ እንዲሁም ኢኮኖሚ እና ፋይናንስ መሆናቸውን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ልዩ የፖሊሲ አማካሪ ሚኒሊክ አለሙ... 28.11.2024, Sputnik አፍሪካ
2024-11-28T19:36+0300
2024-11-28T19:36+0300
2024-11-28T20:04+0300
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/i/logo/logo-social.png
африка общий
2024
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
африка общий
африка общий
የኢትዩጵያ ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር በብሪክስ ህብረት ውስጥ የሚሰራባቸውን ሶስት ዘርፎች ለየ
19:36 28.11.2024 (የተሻሻለ: 20:04 28.11.2024)
ሰብስክራይብ