በብሪክስ ማእቀፍ ውስጥ የኖቤል ሽልማት የሚመስል ሽልማት መፈጠር አለበት ፦ የሩሲያ ፕሬዝዳንት አማካሪ "ከአጋሮቻችን ጋር በመሆን ኖቤልን ሊተካ የሚችል ሽልማት አስፈላጊ መሆኑን የምናስብበት ጊዜ ላይ ደርሰናል። ምንአልባት ይሄ የሚሆነው በብሪክስ ማእቀፍ ውስጥ ነው ምንአልባትም መንግስታዊ ያልሆነ የትብብር ድርጅትን በመፍጠር ነገርግን በምንም መንገድ መደረግ ይኖርበታል " በማለት አንቶን ኮብያኮቭ ፦ የሩሲያ ፕሬዝዳንት አማካሪ እና የኢንተርዲፓርትመንታል የስራ ቡድን የወጣት ሳይንቲስቶች ኮንግረንስ ዝግጅት ሀላፊ ተናግረዋል።አማካሪው ጨምረውም ብዙ የውጭ ሀገር ሳይንሳዊ መረጃዎች ስረአቶች ተሰርዘዋል ፤ ለዚህም ምክንያት ሲያቀርቡ በስፋት የተስፋፋውን እና ሩሲያውያን ሳይንቲስቶች እና የሌላ ሀገር ሳይንቲስቶች በመሀል ለሚገኙ አደራዳሪዎች በመክፈል ደረጃቸው ከፍ እንዲል ስማቸው ከታዋቂ ሳይንቲስቶች ጋር በተባባሪ ፀሀፊነት እንዲወጣ እያደረጉ ነው በማለት ይሟገታሉ።ኮብያኮቭ ጨምሮም ለሂርስሪች ኢንዴክስ (የሳይንሳዊ ምርምሮችን ውጤታማነት እና ተፅእኖ የሚመዝን) አማራጭ መቅረብ አለበት በማለት ይሟገታሉ፦ ከሳይንሳዊ ፈጠራ ይልቅ ምንጮችን ይጠቅሳል ይሄ ደግሞ ለሰብአዊነት ምርምር ተገቢ አይደለም በተጨማሪም በምእራባውያን የመረጃ ድርጅቶች ቁጥጥር ስር ነው የሚገኘው ይላሉ። አማካሪው ራሱን የቻለ ብሪክስን መሰረት ያደረገ የሳይንሳዊ ማጠቀሻ መስፈርቶች እና ዳታቤዝ እንዲለማ የውትወታ ስራ እየሰሩ ይገኛሉ።በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፡- APK ፋይል ሊንክስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
https://amh.sputniknews.africa
በብሪክስ ማእቀፍ ውስጥ የኖቤል ሽልማት የሚመስል ሽልማት መፈጠር አለበት ፦ የሩሲያ ፕሬዝዳንት አማካሪ
በብሪክስ ማእቀፍ ውስጥ የኖቤል ሽልማት የሚመስል ሽልማት መፈጠር አለበት ፦ የሩሲያ ፕሬዝዳንት አማካሪ
Sputnik አፍሪካ
በብሪክስ ማእቀፍ ውስጥ የኖቤል ሽልማት የሚመስል ሽልማት መፈጠር አለበት ፦ የሩሲያ ፕሬዝዳንት አማካሪ "ከአጋሮቻችን ጋር በመሆን ኖቤልን ሊተካ የሚችል ሽልማት አስፈላጊ መሆኑን የምናስብበት ጊዜ ላይ ደርሰናል። ምንአልባት ይሄ የሚሆነው በብሪክስ ማእቀፍ... 28.11.2024, Sputnik አፍሪካ
2024-11-28T18:12+0300
2024-11-28T18:12+0300
2024-11-28T18:44+0300
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/i/logo/logo-social.png
африка общий
2024
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
африка общий
африка общий
በብሪክስ ማእቀፍ ውስጥ የኖቤል ሽልማት የሚመስል ሽልማት መፈጠር አለበት ፦ የሩሲያ ፕሬዝዳንት አማካሪ
18:12 28.11.2024 (የተሻሻለ: 18:44 28.11.2024)
ሰብስክራይብ