#SputnikInfographic  በአፍሪካ የሞባይል ኢንተርኔት

ሰብስክራይብ
#SputnikInfographic  በአፍሪካ የሞባይል ኢንተርኔት አፍሪካ የሞባይል ኢንተርኔትን ተደራሽነት እና መሰረተ ልማቶቹ በፍጥነት እያሳደገች ሲሆን የዋጋው መወደድ እና  በዲጂታሉ ላይ ያለው ክፍፍል በቋሚነት እየፈተኗት ይገኛሉ።  ጠንካራ የሆነ የዲጂታል መሰረተ ልማት ለወደፊቱ እድገት ወሳኝ በመሆኑ የአፍሪካ ሀገሮች ምቹ የሆኑ ፖሊሲዎችን እና ደረጃዎችን በንቃት ማዘገጀት እና ማስተካከል አለባቸው። ስፑትኒክ አፍሪካ በአህጉሪቱ ያሉ የሞባይል ኢንተርኔት መሪዎችን የሚያሳይ የመረጃ ግራፍ አዘጋጅቷል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፡- APK ፋይል ሊንክስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
አዳዲስ ዜናዎች
0