ምእራባውያን የሱዳንን "ማህበራዊ እና ኢኮኖሚያዊ ስሪት" ለማስተካከል እያቀዱ ነው ስትል ሩሲያ ከሰሰች

ሰብስክራይብ
  ምእራባውያን የሱዳንን "ማህበራዊ እና ኢኮኖሚያዊ ስሪት" ለማስተካከል እያቀዱ ነው ስትል ሩሲያ ከሰሰች "የታላቋ ብሪታንያ ፣ የአሜሪካን እና የፈረንሳይ ሀላፊዎች ሳይቀሩ በእኩልነት ላይ የተመሰረተ ግንኙነት ከሱዳን አመራር ጋር  ሲፈጥሩ ፣  ከእነርሱ የሚፈልጉት ነገር ሲኖርም ጭምር  ፦ አስቂኝ በሆነ መልኩ የተባበሩት መንግስታት ድርጅት የፀጥታው ምክርቤት ሱዳንን ሲጠራ መንግስት የሚለውን ቆርጦ በማውጣት ነው" በማለት በተመድ የሩሲያ ምክትል ቋሚ ተወካይ አና ቭስቲግኒቫ በተመድ ጠቅላላ ጉባኤ ላይ ተናግረዋል። ተወካይዋ ጨምረው ይህ ድርጊት የወደፊቱን የሱዳን የፖለቲካ እና የማህበራዊ ስሪት ለመለወጥ የሚደረግ ነው በሚል የሚተረጎም ነው።በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፡- APK ፋይል ሊንክስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
አዳዲስ ዜናዎች
0