ሰሜን አፍሪካዊቷ ሊቢያ  ለመልሶ ግንባታዋ ከሩስያ ኩባንያዎች ጋር ለመተባበር ዝግጁ መሆኗን የሀገሪቱ ሚኒስትር አስታወቁ

ሰብስክራይብ
ሰሜን አፍሪካዊቷ ሊቢያ  ለመልሶ ግንባታዋ ከሩስያ ኩባንያዎች ጋር ለመተባበር ዝግጁ መሆኗን የሀገሪቱ ሚኒስትር አስታወቁ "ሊቢያን መልሶ ለመገንባት በሚደረጉ ፕሮጀክቶች ላይ ከሩሲያ ኩባንያዎች ጋር ለመተባበር ምንም ተቃውሞ የለንም። በይፋ ግብዣዎች ከቀረቡልን ወደ ሩሲያ የሚደረጉ ጉብኝቶች ላይም ተቃውሞ የለንም" ሲሉ በፓርላማ በሚደገፈው የምስራቅ መንግስት የሊቢያ የህዝብ ስራዎች ሚኒስትር ናስር ሻርህ ኤል-ባል አል-ኦባኢዲ ረቡዕ ዕለት ለስፑትኒክ ተናግረዋል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፡- APK ፋይል ሊንክስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
አዳዲስ ዜናዎች
0