ከዩክሬን ጋር የሚደረጉ ንግግሮች ሊሳኩ የሚችሉት የሩሲያው ፕሬዚዳንት ያቀሩቡትን የሰላም እቅድ የምእራቡ አለም ከተረዳው ብቻ ነው ፦ የሩሲያ ምክትል የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር"የኬቭ አገዛዝን የያዙት እና እንደ አሻንጉሊት የሚጠቀሙባቸው ከግምት ውስጥ ማስገባት ያለባቸው ፕሬዚዳንት ፑቲን በጎርጎሮሳዊያኑ ሰኔ 14 በዉጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የአመራር ስብሰባ ላይ ከተናገሩት መፍትሄ ውጭ አማራጭ የለም፤ ቆይቶ መሬት ላይ የተፈጠሩ አዳዲስ ነገሮችን ባማከለ መልኩ ቢሆንም ሌላ ምርጫ ስለሌላቸው የድርድር መፍትሄዎች የሚቻሉ ይሆናል" በማለት የሩሲያ ምክትል የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ሰርጌ ርያብኮቭ ለስፑትኒክ ተናግረዋል።የምእራቡ አለም አሁን ባስቀመጠው አቅጣጫ ከቀጠለ ለድርድር የሚሆን ምንም አይነት መሰረት የለም በማለት ሚኒስትሩ አክሏል። "ከፊታቸው የቀረበዉ ምርጫ በጣም ቀላል ነው ፤ ወይ የፑቲንን ሀሳብ ይቀበላሉ ወይም አሁን ባሉበት ሁኔታ ይቀጥላሉ ፤ ይህም ተስፋ አለመኖር እና የሁኔታዎች እያሽቆለቆሉ መምጣትን የሚያስከትል ይሆናል በማለት" ርያብኮቭ ተናግረዋል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፡- APK ፋይል ሊንክስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
https://amh.sputniknews.africa
ከዩክሬን ጋር የሚደረጉ ንግግሮች ሊሳኩ የሚችሉት የሩሲያው ፕሬዚዳንት ያቀሩቡትን የሰላም እቅድ የምእራቡ አለም ከተረዳው ብቻ ነው ፦ የሩሲያ ምክትል የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር
ከዩክሬን ጋር የሚደረጉ ንግግሮች ሊሳኩ የሚችሉት የሩሲያው ፕሬዚዳንት ያቀሩቡትን የሰላም እቅድ የምእራቡ አለም ከተረዳው ብቻ ነው ፦ የሩሲያ ምክትል የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር
Sputnik አፍሪካ
ከዩክሬን ጋር የሚደረጉ ንግግሮች ሊሳኩ የሚችሉት የሩሲያው ፕሬዚዳንት ያቀሩቡትን የሰላም እቅድ የምእራቡ አለም ከተረዳው ብቻ ነው ፦ የሩሲያ ምክትል የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር"የኬቭ አገዛዝን የያዙት እና እንደ አሻንጉሊት የሚጠቀሙባቸው ከግምት ውስጥ... 28.11.2024, Sputnik አፍሪካ
2024-11-28T11:50+0300
2024-11-28T11:50+0300
2024-11-28T12:04+0300
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/i/logo/logo-social.png
африка общий
2024
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
африка общий
африка общий
ከዩክሬን ጋር የሚደረጉ ንግግሮች ሊሳኩ የሚችሉት የሩሲያው ፕሬዚዳንት ያቀሩቡትን የሰላም እቅድ የምእራቡ አለም ከተረዳው ብቻ ነው ፦ የሩሲያ ምክትል የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር
11:50 28.11.2024 (የተሻሻለ: 12:04 28.11.2024)
ሰብስክራይብ