#sputnikviral | በብራዚል ሰማይ ላይ እየበረረ የነበረው ሄሊኮፕተር የንፋስ መከላከያው በንስር በመገጨቱ  ያልታሰበ አደጋ አግጥሞታል

ሰብስክራይብ
#sputnikviral | በብራዚል ሰማይ ላይ እየበረረ የነበረው ሄሊኮፕተር የንፋስ መከላከያው በንስር በመገጨቱ  ያልታሰበ አደጋ አግጥሞታልምቱ ጠንካራ በመሆኑ የተወሰኑ የሄሊኮፕተሩ ክፍሎች ወደ አብራሪው የተወረወሩ ሲሆን በአጋጣሚ  መስታወቱ አደጋውን ተቋቁሞ አልፏል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፡- APK ፋይል ሊንክስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
አዳዲስ ዜናዎች
0