የሩሲያ የባህር ሀይሎች ፕሮፌሽናል በዓላቸውን አከበሩየሩሲያው ፕሬዝዳንት ቭላዲሚር ፑቲን በዛሬው እለት ባወጁት አዋጅ ፦ በየአመቱ ህዳር 18 የሩሲያ የባህር ሀይል ቀን ተብሎ የሚከበር ይሆናል።ከተቋቋመበት ከ18ተኛው ክፍለዘመን ታላቁ የአፄ ፒተር ዘመነ መንግስት ጀምሮ የባህር ሀይሉ ከትንሽ ጅማሬ በመነሳት አሁን ላይ ለመድረስ ብዙ መንገድ ተጉዟል ፤ የሩሲያ የባህር ሀይልም ማንኛውንም እንቅስቃሴ በፍጥነት ማከናወን የሚችል የማይቻል የሚመስሉትን ሁሉ ችሎ የሚያከናውን ሀይል ነው።የባህር ሀይል ባልደረቦች የሚሰሩትን በጥቂቱ የሚያሳየውን በስፑትኒክ የተዘጋጀውን አጭር ተንቀሳቃሽ ምሰል ይመልከቱ።በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፡- APK ፋይል ሊንክስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
https://amh.sputniknews.africa
የሩሲያ የባህር ሀይሎች ፕሮፌሽናል በዓላቸውን አከበሩ
የሩሲያ የባህር ሀይሎች ፕሮፌሽናል በዓላቸውን አከበሩ
Sputnik አፍሪካ
የሩሲያ የባህር ሀይሎች ፕሮፌሽናል በዓላቸውን አከበሩየሩሲያው ፕሬዝዳንት ቭላዲሚር ፑቲን በዛሬው እለት ባወጁት አዋጅ ፦ በየአመቱ ህዳር 18 የሩሲያ የባህር ሀይል ቀን ተብሎ የሚከበር ይሆናል።ከተቋቋመበት ከ18ተኛው ክፍለዘመን ታላቁ የአፄ ፒተር ዘመነ... 27.11.2024, Sputnik አፍሪካ
2024-11-27T19:52+0300
2024-11-27T19:52+0300
2024-11-27T20:14+0300
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/i/logo/logo-social.png
африка общий
2024
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
африка общий
африка общий