ሩሲያ ለጋዛ ዜጎች የሚውል 32ተኛ ዙር የሰብዓዊ እርዳታ ለግብፅ አስረከበችየሩሲያ የአደጋ ሚኒስቴር የሆነው Il-76 አውሮፕላን 28 ቶን ጭነት አድርሷል በዉስጡም፦ ምግብ መሰረታዊ ቁሶችንና የመልሶ መቋቋሚያዎችን ይዟልየግብፅ ቀይ ጨረቃ ማህበር ተወካዮች ጭነቱን ለጋዛ ሰርጥ ነዋሪዎች ያስረክባሉ።ሰብአዊ ተልዕኮው ከጀመረበት ጊዜ ጀምሮ 827 ቶን የሚመዝን የሰብአዊ እርዳታ በሩሲያ የአደጋ ሚኒስቴር አውሮፕላኖች ተበርክቷል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፡- APK ፋይል ሊንክስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
https://amh.sputniknews.africa
ሩሲያ ለጋዛ ዜጎች የሚውል 32ተኛ ዙር የሰብዓዊ እርዳታ ለግብፅ አስረከበች
ሩሲያ ለጋዛ ዜጎች የሚውል 32ተኛ ዙር የሰብዓዊ እርዳታ ለግብፅ አስረከበች
Sputnik አፍሪካ
ሩሲያ ለጋዛ ዜጎች የሚውል 32ተኛ ዙር የሰብዓዊ እርዳታ ለግብፅ አስረከበችየሩሲያ የአደጋ ሚኒስቴር የሆነው Il-76 አውሮፕላን 28 ቶን ጭነት አድርሷል በዉስጡም፦ ምግብ መሰረታዊ ቁሶችንና የመልሶ መቋቋሚያዎችን ይዟልየግብፅ ቀይ ጨረቃ ማህበር ተወካዮች... 27.11.2024, Sputnik አፍሪካ
2024-11-27T18:58+0300
2024-11-27T18:58+0300
2024-11-27T19:14+0300
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/i/logo/logo-social.png
африка общий
2024
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
африка общий
африка общий