ማላዊ የሀገሪቱን ምርት ለማሳደግ የሩሲያን የግብርና ቴክኖሎጂ ትፈልጋለች በማለት የግብርና ሚኒስቴሩ ተናገሩ" የሩሲያን የግብርና እና የንግድ ሚኒስትሮች ከመት በፊት የማግኘት እድል ገጥሞኝ ነበር። የሩሲያን ተክኖሎጂ በሀገራችን ስለማስተዋቅ አውርተን ነበር። የሩሲያ መንግስትን እና የግሉን ሴክተር ምላሾችን እየጠበቅን ነው ፤ በማላዊ መጥተው በግብርናው መስክ ድርሻቸውን እንዲወጡ እንፈልጋለን" በማለት የፓርላማ አባሉ እና የግብርና ሚኒስቴሩ ሳሙኤል ዳሊትሶ ካዋሌ ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል። የግብርና ሚኒስቴሩ ዋጋቸው ተመጣጣኝ የሆነ እና ከአካባቢ ብክለት የፀዱ ቴክኖሎጂዎችን ለገበሬዎቻቸው ለማቅረብ ፍላጎት አሳይተዋል። " በሺዎች የሚቆጠሩ ማላዊያን ገበሬዎች ትራክተሮችን እና መሰል ዘመናዊ መጠቀሚያዎችን ይፈልጋሉ ፤ ይህም የሀገሪቱን ምርት የሚያሳድግ ይሆናል። ሌላው በፍጥነት እየሄድንበት ያለው እና ተጨማሪም ቴክኖሎጂ የሚያስፈልገን ለመስኖ አገልግሎት የሚያስፈልጉ ቴክኖሎጂዎች ናቸው። ይህም የአየር ንብረት ለውጥን የምናስታግስበት አንዱ መንገድ ነው" እያለ ካዋሌ ያስረዳሉ። ሚንስትሩ ጨምረው እነዚህን ቴክኖሎጂዎች የማሊ ገበሬዎች ጋር ለማድረስ የተቻላቸውን ሁሉ እንደሚያደርጉ አሳውቀዋል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፡- APK ፋይል ሊንክስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
https://amh.sputniknews.africa
ማላዊ የሀገሪቱን ምርት ለማሳደግ የሩሲያን የግብርና ቴክኖሎጂ ትፈልጋለች በማለት የግብርና ሚኒስቴሩ ተናገሩ
ማላዊ የሀገሪቱን ምርት ለማሳደግ የሩሲያን የግብርና ቴክኖሎጂ ትፈልጋለች በማለት የግብርና ሚኒስቴሩ ተናገሩ
Sputnik አፍሪካ
ማላዊ የሀገሪቱን ምርት ለማሳደግ የሩሲያን የግብርና ቴክኖሎጂ ትፈልጋለች በማለት የግብርና ሚኒስቴሩ ተናገሩ" የሩሲያን የግብርና እና የንግድ ሚኒስትሮች ከመት በፊት የማግኘት እድል ገጥሞኝ ነበር። የሩሲያን ተክኖሎጂ በሀገራችን ስለማስተዋቅ አውርተን... 27.11.2024, Sputnik አፍሪካ
2024-11-27T12:22+0300
2024-11-27T12:22+0300
2024-11-27T12:34+0300
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/i/logo/logo-social.png
африка общий
2024
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
африка общий
африка общий
ማላዊ የሀገሪቱን ምርት ለማሳደግ የሩሲያን የግብርና ቴክኖሎጂ ትፈልጋለች በማለት የግብርና ሚኒስቴሩ ተናገሩ
12:22 27.11.2024 (የተሻሻለ: 12:34 27.11.2024)
ሰብስክራይብ