#sputnikviral | ተአምራዊ ነፍስ የማዳን ስራ ከወደ ቱርክ ተሰምቷል ፦ በቱርክ አንታልያ በጣለው በረዶ ምክንያት የጠፉት የ70 አዛውንት ተገኙ

ሰብስክራይብ
#sputnikviral | ተአምራዊ ነፍስ የማዳን ስራ ከወደ ቱርክ ተሰምቷል ፦ በቱርክ አንታልያ በጣለው በረዶ ምክንያት የጠፉት የ70 አዛውንት ተገኙ አዛውንቷ ሲገኙ ሙቀት እንዲያገኙ ሲያደርጓቸው ነበር ከተባሉት ሁለት በጎች እና ዶሮ ጋር ነበር። የአደጋ ጊዜ ሰራተኞች ሲደርሱ አዛውንቷ እንሰሶቼን ከእኔ ጋር ላይወስዷቸው ይችላሉ በሚል ፍርሀት ከቦታው ለመሄድ አንገራግረው ነበር።በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፡- APK ፋይል ሊንክስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
አዳዲስ ዜናዎች
0