የኬቭ አገዛዝ ሩሲያን ፣ አፍሪካን እና ሶርያን ለመውጋት ከአሸባሪዎች ጋር በቅርበት እየሰራ ነው የሩሲያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ሰርጌ ላቭሮቭ

ሰብስክራይብ
  የኬቭ አገዛዝ ሩሲያን ፣ አፍሪካን እና ሶርያን ለመውጋት ከአሸባሪዎች ጋር በቅርበት እየሰራ ነው የሩሲያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ሰርጌ ላቭሮቭ" የኒዩ-ናዚው የኬቭ አገዛዝ የአሸባሪዎችን መንገድ እየተጠቀመ በቅርበት ከአለምአቀፍ የአሸባሪ ቡድኖች እና አለምአቀፍ የወንጀለኞች ኔትወርክ ጋር አብሮ እየሰራ ነው። አገዛዙ ጨምሮም በሩሲያ ላይ የውጭ ቅጥረኛ ወታደሮችን አስማርቷል ፤ በተጨማሪም በህጋዊ የአፍሪካ መንግስታት እና በሶርያ ላይ ሚሊሻዎችን በማሰልጠን እየወጋቸው ይገኛል" በማለት ላቭሮቭ ኮመንዌልዝ ኢንዲፔንደት ስቴትስ (ሲአይኤስ) አባል ሀገራት  የፀጥታ እና መረጃ አገልግሎት ሀላፊዎች ኮንፈረንስ ላይ ተናግረዋል ።ሚንስትሩ የሲአይኤስ አባል ሀገራት ለሚያጋጥሟቸው "የፀጥታ ስጋቶች በፍጥነት እና በሚገባው ሀይል  ምላሽ እንደሚሰጡ" እተማመንባቸዋለሁ ብለዋል። በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፡- APK ፋይል ሊንክስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
አዳዲስ ዜናዎች
0