🪖 የሩሲያ መከላከያ ሚኒስቴር በልዩ ወታደራዊ ኦፕሬሽን ላይ ተ-80 ታንክ ጠላትን ይዞታ ሲያጠቃ የሚያሳይ ተንቀሳቃሽ ምስል አሳየ

ሰብስክራይብ
🪖 የሩሲያ መከላከያ ሚኒስቴር በልዩ ወታደራዊ ኦፕሬሽን ላይ ተ-80 ታንክ ጠላትን ይዞታ ሲያጠቃ የሚያሳይ ተንቀሳቃሽ ምስል አሳየይህ ተንቀሳቃሽ የታንክ ዉጊያ ምስል እጅግ ዘመናዊ የጦርነት ማሳያዎችን ያሉት ሲሆን ታንኩ ከበላዩ 'ባርቢኪው ግሪል' የተሰኘ ተጨማሪ መከላከያ የተደረገለት ነው። ቅድሚያ እነዚህ 'ባርቢኪዎች' የዘጋጁት በህንፃዎች አናት ላይ የሚያጋጥም ፍንዳታን ለመከላከል ነበር። በዚህ ታንክ አናት ላይ የተተከለው ይህ ባርቢኪው ግሪል የተሰኘዉ መከላከያ ዘመኑን በሚመስል መልኩ የዘመነ ነው። 'ባርቢኪዎች' ብዙ ግዜ ከብረት ስብስቦች በሚሰራ የታንክ መሸፈኛ ቅርፅ የሚሰሩ ሲሆን ከጎርጎሮሳውያኑ 2020 ጀምሮ በሀገረ ሶርያ በተናጠል በእጅ እየተሰራ ይገኛል።ሚኒስቴሩ አክሎም የሩሲያ ታንክ ተኳሽ ወታደሮች የዩክሬንን ጠንካራ ይዞታ ደብድበዋል።  ይህ ደቡብ ዶንተስክ ህዝቦች ሪፐብሊክ ውስጥ የደረገው ድብደባ ለሚመጣው ሀይል ሁኔታዎችን ለማመቻቸት ያለመ ነው። በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፡- APK ፋይል ሊንክስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
አዳዲስ ዜናዎች
0