#sputnikviral |  በፊሊፒንስ በተጨናነቀ ሰፈር በደረሰ ከባድ የእሳት አደጋ  1,000 መኖሪያ ቤቶችን አወደመ

ሰብስክራይብ
#sputnikviral |  በፊሊፒንስ በተጨናነቀ ሰፈር በደረሰ ከባድ የእሳት አደጋ  1,000 መኖሪያ ቤቶችን አወደመየአካባቢው ባለሥልጣናት እንዳሉት ከ3,000 በላይ ሰዎች በአቅራቢያው ወደሚገኝ የመጠለያ ማዕከል ተወስደዋል፣ ነገር ግን በሚያስደንቅ ሁኔታ የአንድም ሰው ህይወት አላልፈም።እሁድ እለት በማኒላ ወደብ አካባቢ የተቀሰቀሰው እሳት አሁን በቁጥጥር ስር መዋሉ ተነግሯል። የአደጋው መንስኤ በባለስልጣናት እየተመረመረ ነው።በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፡- APK ፋይል ሊንክስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
አዳዲስ ዜናዎች
0