የህዳር 17 አበይት የዓለም ዜናዎች ፦ አፍሪኤግዚምባንክ በካሜሮን የሚተከሉ 40 ሚሊዩን ዶላር የሚያወጡ 200 የፀሀይ ብርሀን ጣቢያውችን በገንዘብ ሊደግፍ ነው በማለት የሀገር ውስጥ ሚዲያ ዘግቧል። በ2024 ሶስተኛ የሩብ አመት የናይጄሪያ ኢኮኖሚ 3.46 በመቶ አድጓል ፤ ይህም ከቀዳሚዎቹ ሁለት ሩብ አመታት የፈጠነ ነው ሲል አዲስ እስታትስቲክ አመለከተ። ለሀገር ውስጥ ምርት ጠቅላላ እድገቱ 50 በመቶ የሚሆነው ከሀምሌ እስከ መስከረም የነበረ አገልግሎት ነው ተብሏል። የሞዛምቢክ የህግ-መንግስት ምክርቤት ዳኞቻቸው በባለፈው ወር የተካሄደውን ምርጫ ውጤት በማረጋገጥ ላይ መሆናቸውን ነገርግን ገዢዉ ፓርቲ በምርጫው ማሸነፉን የተቃወሙ የእንገድላቸኋለን ማስፈራሪያ እያደረሷቸው መሆኑን እና ተቃውሞው መቀጠሉ ተነግሯል። የሩሲያ የአየር መከላከያ ምሽቱን 39 የዩክሬይን ሰው አልባ አውሮፕላኖችን መደምሰሱን የሩሲያ መከላከያ ሚኒስቴር አስታወቀ። የኬቭ አገዛዝ ከአለምአቀፍ የሽብር ድርጅቶች ጋር አብሮ እየሰራ መሆኑ የሩሲያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ሰርጌ ላቭሮቭ ተናገሩ ዩክሬን ዛሬ የፈረሰች ሀገር ሆናለች : ሞልዶቫ የዩክሬን መንገድ እየተከተለች ነው በማለት የሩሲያ የውጭ መረጃ አገልግሎት ዳይሬክተር ሰርጌ ናርይሽኪን በባይደን አስተዳደር ለዩክሬን እየተሰጠ ያለው ሚሳኤል የሀገር ክደት ነው ፦ የአሜሪካ ተወካዮች ምክርቤት አባል ማርጆሪ ታይሎር ግሪን እንዳሉት እንዳይንቀሳቀስ ከታገደው የሩሲያ ሀብት ገቢ በመወስድ ለዩክሬን የአየር መቃወሚያ ሚሳኤል እና ተጨማሪ የጦር መሳሪያዎችን ሀገራቸዉ ልታቀርብ መሆኑን የፈረንሳይ መከላከያ ሚኒስቴር ሰባስቲያን ልኮርኑ አስታወቁበእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፡- APK ፋይል ሊንክስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
https://amh.sputniknews.africa
የህዳር 17 አበይት የዓለም ዜናዎች ፦
የህዳር 17 አበይት የዓለም ዜናዎች ፦
Sputnik አፍሪካ
የህዳር 17 አበይት የዓለም ዜናዎች ፦ አፍሪኤግዚምባንክ በካሜሮን የሚተከሉ 40 ሚሊዩን ዶላር የሚያወጡ 200 የፀሀይ ብርሀን ጣቢያውችን በገንዘብ ሊደግፍ ነው በማለት የሀገር ውስጥ ሚዲያ ዘግቧል። በ2024 ሶስተኛ የሩብ አመት የናይጄሪያ ኢኮኖሚ... 26.11.2024, Sputnik አፍሪካ
2024-11-26T14:02+0300
2024-11-26T14:02+0300
2024-11-26T14:34+0300
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/i/logo/logo-social.png
африка общий
2024
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
африка общий
африка общий