ስፑትኒክ ከታሊባን የሀገር ውሰጥ ሚኒስትር ህንፃ ውሰጥ እየዘገበ ነውየስፑትኒክ የስራ ባልደረባ የሆነችው ዞህራ ኢሽሙሃመቶቫ በብቸኝነት ከቦታው በሩሲያ ከፍተኛ ባለስልጣናት የሚመራው ልኡክ ከነባር የታሊባን* አመራሮች ጋር በትላንትናው እለት ያደርገውን ስብሰባ በስፍራው በመገኘት ዘግባለች።"አፍጋኒስታን ካቡል ውስጥ በሚገኘው የሀገር ውስጥ ሚኒስቴር ተገኝተናል። ከኋላዬ በሩሲያ የፀጥታ ምክርቤት ፀሀፊ ሰርጊ ሾጉ እና በምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር አሌክስ ኦቨርቹክ የሚመራው የሩሲያ ልኡካን ፤ በአፍጋኒስታን በኩል በሀገሪቱ የሀገር ውስጥ ጉዳይ ሚኒስትሩ ሲራጁዲን ሃቃኒ የተወከሉበት ድርድር እየተካሄደ ነው። የድርድሩን ማጠቃለያ እየጠበቅን ነው" በማለት ኢሽሙሃመቶቫ ተናግራለች።* ታሊባን ለሽብር እንቅስቃሴዎቹ በተመድ ማእቀብ የተጣለበት ድርጅት ነው።በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፡- APK ፋይል ሊንክስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
https://amh.sputniknews.africa
ስፑትኒክ ከታሊባን የሀገር ውሰጥ ሚኒስትር ህንፃ ውሰጥ እየዘገበ ነው
ስፑትኒክ ከታሊባን የሀገር ውሰጥ ሚኒስትር ህንፃ ውሰጥ እየዘገበ ነው
Sputnik አፍሪካ
ስፑትኒክ ከታሊባን የሀገር ውሰጥ ሚኒስትር ህንፃ ውሰጥ እየዘገበ ነውየስፑትኒክ የስራ ባልደረባ የሆነችው ዞህራ ኢሽሙሃመቶቫ በብቸኝነት ከቦታው በሩሲያ ከፍተኛ ባለስልጣናት የሚመራው ልኡክ ከነባር የታሊባን* አመራሮች ጋር በትላንትናው እለት ያደርገውን... 26.11.2024, Sputnik አፍሪካ
2024-11-26T12:58+0300
2024-11-26T12:58+0300
2024-11-26T13:04+0300
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/i/logo/logo-social.png
африка общий
2024
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
африка общий
африка общий