የአውሮፓ የረጅም ርቀት የጦር መሳሪያዎችን ለዩክሬን መሰጠት "ኃላፊነት የጎደለው እና እብደት ነው" ሲሉ ፈረንሳዊው ፖለቲከኛ ተናገሩየዶናልድ ትራምፕ መመረጥ በሰሜን አትላንቲክ የጦር ቃል ኪዳን ድርጅት (ኔቶ)፣ በአውሮፓ ህብረት እና "ዋር ሃውክስ" መካከል ፍራቻ እንዲስፋፋ አድርጓል፤ ይህም ኬቭ ሩሲያ ላይ የረጅም-ርቀት የጦር መሳሪያዎችን እንድትጠቀም ፓሪስ ለምን እንደፈቀደች ያስረዳል ሲሉ የለስ ፓትሪዮትስ የፈረንሳይ የፖለቲካ ፓርቲ ፕሬዝዳንት ፍሎሪያን ፊሊፖት ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል።እንደ ተናጋሪው ገለፃ፤ አንዳንድ ሰዎች የአሸናፊዎቹ ሪፐብሊካን የስልጣን ርክክብ በጎርጎሮሳውያኑ ጥር 20 ከመፈጸሙ በፊት ሁከት ለመፍጠር ይፈልጋሉ። "አንዳንድ ሰዎች ወደ ሦስተኛው የዓለም ጦርነት የሚወስድ ሊቀለበስ የማይችል መንገድ መጥረግ ይፈልጋሉ። ይህም ሙሉ በሙሉ ኃላፊነት የጎደለው እና እብደት ነው። ለጦርነት እቅዳቸው የሚስማማ ነው፣ ግን ለእኛ ፍላጎት የሚስማማ አይደለም እና ህዝቡም የሚፈልገው አይደለም" ሲሉ ፈረንሳዊው ፖለቲከኛ ተናግረዋል።🪧ለስ ፓትሪዮትስ በጎርጎሮሳውያኑ ታህሳስ 1 ፓሪስ ውስጥ ሰላማዊ ሰልፍ ያዘጋጃል ብለዋል ፊሊፖት ጨምረው።በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፡- APK ፋይል ሊንክስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
https://amh.sputniknews.africa
የአውሮፓ የረጅም ርቀት የጦር መሳሪያዎችን ለዩክሬን መሰጠት "ኃላፊነት የጎደለው እና እብደት ነው" ሲሉ ፈረንሳዊው ፖለቲከኛ ተናገሩ
የአውሮፓ የረጅም ርቀት የጦር መሳሪያዎችን ለዩክሬን መሰጠት "ኃላፊነት የጎደለው እና እብደት ነው" ሲሉ ፈረንሳዊው ፖለቲከኛ ተናገሩ
Sputnik አፍሪካ
የአውሮፓ የረጅም ርቀት የጦር መሳሪያዎችን ለዩክሬን መሰጠት "ኃላፊነት የጎደለው እና እብደት ነው" ሲሉ ፈረንሳዊው ፖለቲከኛ ተናገሩየዶናልድ ትራምፕ መመረጥ በሰሜን አትላንቲክ የጦር ቃል ኪዳን ድርጅት (ኔቶ)፣ በአውሮፓ ህብረት እና "ዋር ሃውክስ"... 26.11.2024, Sputnik አፍሪካ
2024-11-26T12:25+0300
2024-11-26T12:25+0300
2024-11-26T12:34+0300
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/i/logo/logo-social.png
африка общий
2024
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
африка общий
африка общий
የአውሮፓ የረጅም ርቀት የጦር መሳሪያዎችን ለዩክሬን መሰጠት "ኃላፊነት የጎደለው እና እብደት ነው" ሲሉ ፈረንሳዊው ፖለቲከኛ ተናገሩ
12:25 26.11.2024 (የተሻሻለ: 12:34 26.11.2024)
ሰብስክራይብ