#sputnikviral | በአይስላንድ ሬይጃነስ ባህርገብ መሬት አናት ላይ የሚበር አውሮፕላን መንገደኛ እየፈነዳ ያለ እሳተ ጎመራን ቀርፆ አስቀርቷል

ሰብስክራይብ
#sputnikviral | በአይስላንድ ሬይጃነስ ባህርገብ መሬት አናት ላይ የሚበር አውሮፕላን መንገደኛ እየፈነዳ ያለ እሳተ ጎመራን ቀርፆ አስቀርቷል ሪፖርቶች እናዳመላከቱት ይህ እሳተ ጎመራ ከአመት ባነሰ ግዜ ውስጥ ለሰባተኛ ግዜ የፈነዳ ሲሆን በአካባቢው የሚገኙ ነዋሪዎች እና የሆቴል እንግዶች  አካባቢውን ለቀዉ እንዲወጡ የተገደዱ ሲሆን በአየር ጉዞ ላይ ምንም አይነት ተፅእኖ እንደማይኖረው ተገልጿል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፡- APK ፋይል ሊንክስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
አዳዲስ ዜናዎች
0