አሁን ባለው አለም አቀፍ ስምምነት ኦሬሽኒክ ሃይፐርሶኒክ ሚሳኤል በማሰማራት ላይ ምንም አይነት ገደብ የለም ሲሉ የሩሲያ ምክትል የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ርያብኮቭ ገለጹ

ሰብስክራይብ
አሁን ባለው አለም አቀፍ ስምምነት ኦሬሽኒክ ሃይፐርሶኒክ ሚሳኤል በማሰማራት ላይ ምንም አይነት ገደብ የለም ሲሉ የሩሲያ ምክትል የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ርያብኮቭ ገለጹሞስኮ በአዲሱ ስታርት ስምምነት መሰረት ግዴታዎቿን እየተወጣች ነው ብለዋል።ርያብኮቭ  ያነሱት ተጨማሪ ነጥቦች ፦▪ኦሬሽኒክ ጥቅም ላይ ከዋለ በኋላ አሜሪካ  ሩሲያን አላናገረችም።▪ሩሲያ የአሜሪካ ሚሳኤሎች በኤሽያ ከታዩ የመካከለኛ እና አጭር ርቀት ሚሳኤሎችን የምታሳማራበትን ሁኔታ እያሰበች ነው።▪ በ1998 ሚሳኤልን መተኮስን ስለማሳወቅ በሩሲያ-አሜሪካ መካከል የተፈረመው የመግባቢያ ሰነድ አሁንም እየሰራነው ፤ በዚህም መሰረት የኦርሽኒክ  መካከለኛ-ርቀት ባለስቲክ ሚሳኤል ሲተኮስ አሜሪካ እንድታውቅ ተደርጓል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፡- APK ፋይል ሊንክስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
አዳዲስ ዜናዎች
0