#sputnikviral ቻይና እጅግ ዘመናዊ ተሸካሚ ሮኬት ወደ ጠፈር ላከች

ሰብስክራይብ
#sputnikviral ቻይና እጅግ ዘመናዊ ተሸካሚ ሮኬት ወደ ጠፈር ላከችቤጂንግ ሁለት አዳዲስ ራዳር ሳተላይቶችን ሎንግ ማርች-2C በተባለ ሮኬት ከሀገሪቱ ሰሜን ምዕራብ ከሚገኘው ጂውኳን ሳተላይት ማስወንጨፊያ ማዕከል በተሳካ ሁኔታ ላከች።እነዚህ ሳተላይቶች ግልጽ የሬዳር ምስሎችን ሊያቀርብ የሚችል ከፍተኛ የሆነ ትክክለኛነት ያለው ፌዝድ አረይ የራዳር ስርዓቶች አሏቸው።በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፡- APK ፋይል ሊንክስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
አዳዲስ ዜናዎች
0