የማሊ መንግሥት የአውስትራሊያ የወርቅ ማዕድን አውጪ ኩባንያ ዋና ስራ አስፈፃሚ እና ሁለት ሰራተኞችን ከእስር ለቀቀ "ሪዞሉት የማዕድን ስራ የኩባንያው ዋና ሥራ አስፈፃሚ ቴሬንስ ሆሎሃን እና ሌሎች ሁለት ሰራተኞች ማሊ ባማኮ ከሚገኘው የኢኮኖሚ እና ፋይናንስ ማዕከል እንደተለቀቁ ያረጋግጣል። ሦስቱም ሰራተኞች በመልካም ደህንነት ላይ ሲሆኑ ሀገሪቱን ለቀው ወጥተዋል" ሲል ኩባንያው ሐሙስ እለት ባወጣው መግለጫው ገልጿል። ሆሎሃን እና ሁለቱ የኩባንያው ሠራተኞች በማሊ መንግሥት ለሁለት ሳምንታት ያህል እንደታሳሩ ተገልጿል። ወደ ባማኮ ተጉዘው የነበረው ከማዕድንና ታክስ ባለስልጣናት ጋር በመገናኘት ኩባንያው በሀገሪቱ ስለሚያደርገው እንቅስቃሴ ለመወያየት እና የቀረበበትን መሠረተ ቢስ የግብር ጥያቄ ለመከታተል እንደነበር፤ ሬዞሉት በመግለጫው ጠቁሟል። ሬዞሉት የሠራተኞቹን መታሰር ተከትሎ ከማሊ መንግሥት እና ከማዕድን አውጪው ጋር የተፈጠረውን የግብር ውዝግብ ለመፍታት የ160 ሚልየን ዶላር የመግባቢያ ስምምነት ላይ የደረሰ ሲሆን፤ 80 ሚሊየን ዶላር ቅድሚያ ክፍያ ፈጽሟል።ዜናውን በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፡- APK ፋይል ሊንክስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
https://amh.sputniknews.africa
የማሊ መንግሥት የአውስትራሊያ የወርቅ ማዕድን አውጪ ኩባንያ ዋና ስራ አስፈፃሚ እና ሁለት ሰራተኞችን ከእስር ለቀቀ
የማሊ መንግሥት የአውስትራሊያ የወርቅ ማዕድን አውጪ ኩባንያ ዋና ስራ አስፈፃሚ እና ሁለት ሰራተኞችን ከእስር ለቀቀ
Sputnik አፍሪካ
የማሊ መንግሥት የአውስትራሊያ የወርቅ ማዕድን አውጪ ኩባንያ ዋና ስራ አስፈፃሚ እና ሁለት ሰራተኞችን ከእስር ለቀቀ "ሪዞሉት የማዕድን ስራ የኩባንያው ዋና ሥራ አስፈፃሚ ቴሬንስ ሆሎሃን እና ሌሎች ሁለት ሰራተኞች ማሊ ባማኮ ከሚገኘው የኢኮኖሚ እና... 24.11.2024, Sputnik አፍሪካ
2024-11-24T14:25+0300
2024-11-24T14:25+0300
2024-11-24T14:44+0300
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/i/logo/logo-social.png
африка общий
2024
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
африка общий
африка общий
የማሊ መንግሥት የአውስትራሊያ የወርቅ ማዕድን አውጪ ኩባንያ ዋና ስራ አስፈፃሚ እና ሁለት ሰራተኞችን ከእስር ለቀቀ
14:25 24.11.2024 (የተሻሻለ: 14:44 24.11.2024)
ሰብስክራይብ