ህንድ ከኢትዮጵያ ጋር የኢኮኖሚ ትብብሯን ማስፋት እንደምትፈልግ የሀገሪቱ አምባሳደር ተናገሩ በኢትዮጵያ የህንድ አምባሳደር አኒል ኩማር ራይ በማዕድን፣ ግንባታ እና በመሠረተ ልማት ትብብርን ለማሳደግ የሚያስችሉ ትልቅ ዕድሎች እንዳሉ፤ ከኢትዮጵያ መንግሥት መገናኛ ብዙሃን ጋር ባደረጉት ቃለ ምልልስ ጠቅሰዋል። የህንድ ኩባንያዎች ኢትዮጵያ ውስጥ ጠንካራ የሁለትዮሽ አጋርነት እንደፈጠሩ እና በብዛት እንደሚገኙም ጠቅሰዋል። ፎስፎረስ፣ ብረት እና ወርቅን ጨምሮ የኢትዮጵያ ያልተነካ የማዕድን ሀብት የህንድ ኢንቨስትመንት ዋነኛ ትኩረት ነው ብለዋል። ህንድ፤ በኮንስትራክሽን እና በከተማ ልማት ከኢትዮጵያ ጋር በሰፊው መተባበር እንደምትፈልግም አምባሳደሩ ጠቁመዋል። ኢትዮጵያ እያካሄደች ያለው የኢኮኖሚ ማሻሻያ ዋና የኢንቨስትመንት ማዕከል እንደሚያደርጋት የተናገሩት አምባሳደሩ፤ ሀገሪቱ ከዓለም ዙርያ ኢንቨስትመንት እንድትስብ ያስችላታል ብለው እንደሚያምኑ ገልጸዋል።ዜናውን በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፡- APK ፋይል ሊንክስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
https://amh.sputniknews.africa
ህንድ ከኢትዮጵያ ጋር የኢኮኖሚ ትብብሯን ማስፋት እንደምትፈልግ የሀገሪቱ አምባሳደር ተናገሩ
ህንድ ከኢትዮጵያ ጋር የኢኮኖሚ ትብብሯን ማስፋት እንደምትፈልግ የሀገሪቱ አምባሳደር ተናገሩ
Sputnik አፍሪካ
ህንድ ከኢትዮጵያ ጋር የኢኮኖሚ ትብብሯን ማስፋት እንደምትፈልግ የሀገሪቱ አምባሳደር ተናገሩ በኢትዮጵያ የህንድ አምባሳደር ሽሪ ሮበርት በማዕድን፣ ግንባታ እና በመሠረተ ልማት ትብብርን ለማሳደግ የሚያስችሉ ትልቅ ዕድሎች እንዳሉ፤ ከኢትዮጵያ መንግሥት... 23.11.2024, Sputnik አፍሪካ
2024-11-23T14:04+0300
2024-11-23T14:04+0300
2024-11-23T18:44+0300
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/i/logo/logo-social.png
африка общий
2024
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
африка общий
африка общий
ህንድ ከኢትዮጵያ ጋር የኢኮኖሚ ትብብሯን ማስፋት እንደምትፈልግ የሀገሪቱ አምባሳደር ተናገሩ
14:04 23.11.2024 (የተሻሻለ: 18:44 23.11.2024)
ሰብስክራይብ