ፑቲን የሩሲያ መከላከያ ሚኒስቴር አመራር የኦሬሽኒክ ሚሳኤልን በተሳካ ሁኔታ ሙከራ ላይ በማዋሉ አድናቆታቸው ገለጹ የሩሲያ ፕሬዝዳንት ቭላድሚር ፑቲን የኦሬሽኒክ ሚሳኤል ሙከራን አስመልክቶ ባደረጉት ንግግር ያነሷቸው ቁልፍ ነጥቦች፡- 🟠 የኦሬሽኒክ ስርዓት ክምችት አለ፤ ሩሲያ ስርዓቱን መሞከር ትቀጥላለች። 🟠 የኦሬሽኒክ ስርዓት የሶቪየት መሳሪያዎችን በማዘመን የተሰራ ሳይሆን፤ የአዲሲቷ ሩሲያ ባለሙያዎች የፈጠራ ውጤት ነው። 🟠 የኦሬሽኒክ ስራ ውጤትና ፍጥነት የሩሲያ የሮኬት ምህንድስና ዩንቨርስቲ የሩሲያን ሉዓላዊነት ለማረጋገጥ፤ ችግሮችን የመፍታት አቅም እንዳለው አሳይቷል፡፡ 🟠 የኦሬሽኒክ ስርዓት ለሩሲያ ሉዓላዊነት እና የግዛት አንድነት ተጨማሪ ዋስትና ነው፡፡ 🟠 የኦሬሽኒክ ስርዓት ከስልታዊ የጦር መሳሪያዎች ጋር ሊወዳደር የሚችል ነው፡፡ 🟠 ኦሬሽኒክ ሚሳኤል በብዛት እንዲመረትና ወደ ስልታዊ ሚሳኤል ሃይሎች እንዲደርስ ተወስኗል፡፡ 🟠 በአሁኑ ሰዓት የኦሬሽኒክ ሚሳኤልን ማጨናገፍ የሚችል ስርዓት የትም አይገኝም፡፡ 🟠 የኦሬሽኒክ ስርዓት ፈጣሪዎች እና ንድፍ አውጪዎች ለብሔራዊ ሽልማት ይታጫሉ። 🟠 ኦሬሽኒክ ኢላማውን በከፍተኛ ትክክለኝነት የሚመታ ሚሳኤል እንጂ፤ የጅምላ ጨራሽ መሳሪያ አይደለም፡፡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፡- ለአንድሮይድ ስልኮች በዚህ APK ፋይል ሊንክ ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
https://amh.sputniknews.africa
ፑቲን የሩሲያ መከላከያ ሚኒስቴር አመራር የኦሬሽኒክ ሚሳኤልን በተሳካ ሁኔታ ሙከራ ላይ በማዋሉ አድናቆታቸው ገለጹ
ፑቲን የሩሲያ መከላከያ ሚኒስቴር አመራር የኦሬሽኒክ ሚሳኤልን በተሳካ ሁኔታ ሙከራ ላይ በማዋሉ አድናቆታቸው ገለጹ
Sputnik አፍሪካ
ፑቲን የሩሲያ መከላከያ ሚኒስቴር አመራር የኦሬሽኒክ ሚሳኤልን በተሳካ ሁኔታ ሙከራ ላይ በማዋሉ አድናቆታቸው ገለጹ የሩሲያ ፕሬዝዳንት ቭላድሚር ፑቲን የኦሬሽኒክ ሚሳኤል ሙከራን አስመልክቶ ባደረጉት ንግግር ያነሷቸው ቁልፍ ነጥቦች፡- 🟠 የኦሬሽኒክ ስርዓት... 23.11.2024, Sputnik አፍሪካ
2024-11-23T12:33+0300
2024-11-23T12:33+0300
2024-11-23T14:04+0300
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/i/logo/logo-social.png
африка общий
2024
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
африка общий
африка общий
ፑቲን የሩሲያ መከላከያ ሚኒስቴር አመራር የኦሬሽኒክ ሚሳኤልን በተሳካ ሁኔታ ሙከራ ላይ በማዋሉ አድናቆታቸው ገለጹ
12:33 23.11.2024 (የተሻሻለ: 14:04 23.11.2024)
ሰብስክራይብ