ጆ ባይደን፤ ኪዬቭ ሩሲያን በረጅም ርቀት የአሜሪካ ጦር መሳሪያ እንድትመታ በሰጠት ፈቃድ "ቀይ መስመር" አልፈዋል ሲሉ ባለሙያዎች ለስፑትኒክ ተናገሩ

ሰብስክራይብ
ጆ ባይደን፤ ኪዬቭ ሩሲያን በረጅም ርቀት የአሜሪካ ጦር መሳሪያ እንድትመታ በሰጠት ፈቃድ "ቀይ መስመር" አልፈዋል ሲሉ ባለሙያዎች ለስፑትኒክ ተናገሩ "ሞስኮ ከቴክኒክ አኳያ ከባድ የሆኑ የዚህ ዓይነት ጥቃቶች ሊካሄዱ የሚችሉት በኔቶ፤ ከተፈጠረው ነገር አንጻር ግን፤ በዩናይትድ ስቴትስ ድጋፍ ብቻ እንደሆነ በትክክል ትገነዘባላች" ሲሉ ጡረተኛው የብራዚል ጦር መኮንን ሮቢንሰን ፋሪናዞ ተናግረዋል። የባይን አስተዳደር "በቭላድሚር ፑቲን የተሰመረውን ቀይ መስመር" አልፏል። ቭላድሚር ፑቲን ህዳር 12 ቀን ይፋ ያደረጉት አዲሱ የመካከለኛው ርቀት ኦሬሽኒክ ባለስቲክ ሚሳኤል ጥቃት፤ ለኔቶ ጠንካራ ምላሽ እና ከባድ ማስጠንቀቂያ ነው ሲሉ አስተያየታቸውን አጠቃለዋል። "ሞስኮ፤ እሳካሁን ምላሿን ቆጥባ እና አመጣጥና" ነበር ያሉት፤ የወታደራዊ ታሪክ ፖርታል አዘጋጅ የሆኑት ሪካርዶ ካብራል፤ የዩናይትድ ስቴትስ እርምጃ "የዩክሬንን ግጭት ይዘት በመቀየር ተጨማሪ ውጥረት የሚቀሰቅስ ነው" ብለዋል። ተሰናባቹ የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዝዳንት፤ ዩክሬን አታካምስ ሚሳኤሎችን ተጠቅማ ሩሲያን እንድታጠቃ ፍቃድ እንደሰጡ፤ የአሜሪካ ሚዲያ ዘግቧል። እንደ የሩሲያ መከላከያ ሚኒስቴር ገለጻ፤ ኪዬቭ ህዳር 9-10 በሩሲያ ብራያንስክ ክልል ስድስት ሚሳኤሎችን አስወንጭፋለች። የሩሲያ አየር መከላከያዎች ሁለት የብሪቲሽ ስቶርም ሻዶ ሚሳኤሎችን እንዳጨናገፉም ሚኒስቴሩ ገልጿል።ዜናውን በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፡- ለአንድሮይድ ስልኮች በዚህ APK  ፋይል ሊንክ ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
አዳዲስ ዜናዎች
0