የሩሲያ መከላከያ ሚኒስቴር ሐሙስ ስለተካሄደው የሩሲያ ኦሬሽኒክ ሚሳኤል ጥቃት ላይ የሰጣቸው ቁልፍ መግለጫዎች፦

ሰብስክራይብ
የሩሲያ መከላከያ ሚኒስቴር ሐሙስ ስለተካሄደው የሩሲያ ኦሬሽኒክ ሚሳኤል ጥቃት ላይ የሰጣቸው ቁልፍ መግለጫዎች፦ 🟠 ጥቃቱ አሜሪካ እና እንግሊዝ ሰር የረዥም ርቀት መሳሪያዎች ጥቅም ላይ መዋላቸውን ተከትሎ የተሰጠ ምላሽ ነው። 🟠 ጥቃቱ በድኔፕሮፔትሮቭስክ ከተማ የሚገኙ የዩክሬን የመከላከያ ኢንዱስትሪ ተቋማት ላይ ያነጣጠረ ነው። 🟠 ሁሉም የሚሳኤል ጦር ራሶች ኢላማቸውን መትተዋል።ዜናውን በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፡- ለአንድሮይድ ስልኮች በዚህ APK  ፋይል ሊንክ ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
አዳዲስ ዜናዎች
0