የሩሲያ ወታደሮች በዶንዬትስክ ህዝባዊ ሪፐብሊክ ውስጥ የሚገኘውን ኖቮድሚትሮቭካ አካባቢ ነፃ እንዳወጡ የሀገሪቱ መከላከያ ሚኒስቴር አስታወቀ

ሰብስክራይብ
የሩሲያ ወታደሮች በዶንዬትስክ ህዝባዊ ሪፐብሊክ ውስጥ የሚገኘውን ኖቮድሚትሮቭካ አካባቢ ነፃ እንዳወጡ የሀገሪቱ መከላከያ ሚኒስቴር አስታወቀበሚኒስቴሩ ሳምንታዊ ሪፖርት የተነሱ ተጨማሪ ቁልፍ መግለጫዎች፦ 🟠 የሩሲያ ጦር አምስት አሜሪካ ሰር አታካምስ ሚሳኤሎች እና ሁለት እንግሊዝ ሰር ስቶርም ሻዶ ክሩዝ ሚሳኤሎችን መትቶ ጥሏል። 🟠 የሩሲያ ጦር ሃይሎች በኪንዝሃል ሃይፐርሶኒክ የአየር ባልስቲክ ሚሳኤል ጭምር 30 የቡድን ጥቃቶችን በዩክሬን ወታደራዊ-ኢንዱስትሪ ኮምፕሌክስ ተቋማት ላይ አካሂዷል። 🟠 82 የዩክሬን ወታደሮች 52 የሚሆኑት በሩሲያ ኩርስክ ክልል በግኑኝነት መስመሮች እጃቸውን ሰጥተዋል።ዜናውን በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፡- ለአንድሮይድ ስልኮች በዚህ APK  ፋይል ሊንክ ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
አዳዲስ ዜናዎች
0