ኢትዮጵያ እና ኢኳቶሪያል ጊኒ ለአፍሪካ ሕብረት አጀንዳ 2063 ትግበራ በትብብር ለመስራት ተስማሙ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ አምባሳደር ምስጋኑ አርጋ፤ ከኢኳቶሪያል ጊኒ አቻቸው ማሪ ክሩዝ ኤቩና አንደሜ ጋር ሐሙስ እለት ተወያይተዋል። ባለስልጣናቱ፤ የሁለቱን ሀገራት ግኑኝነት ከፍ ለማድረግ የሚያስችል የፖለቲካ ምክክር መድረክ ለማዘጋጀትም ተስማምተዋል። የኢኳቶሪያል ጊኒ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ ማሪ ክሩዝ ኤቩና አንደሜ በበኩላቸው፤ ለአፍሪካ ሕብረት አጀንዳ 2063 ትግበራ ሀገራቸው ከኢትዮጵያ ጋር በትብብር እንደምትሰራ ገልጸዋል። መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፡- ለአንድሮይድ ስልኮች በዚህ APK ፋይል ሊንክ ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
https://amh.sputniknews.africa
ኢትዮጵያ እና ኢኳቶሪያል ጊኒ ለአፍሪካ ሕብረት አጀንዳ 2063 ትግበራ በትብብር ለመስራት ተስማሙ
ኢትዮጵያ እና ኢኳቶሪያል ጊኒ ለአፍሪካ ሕብረት አጀንዳ 2063 ትግበራ በትብብር ለመስራት ተስማሙ
Sputnik አፍሪካ
ኢትዮጵያ እና ኢኳቶሪያል ጊኒ ለአፍሪካ ሕብረት አጀንዳ 2063 ትግበራ በትብብር ለመስራት ተስማሙ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ አምባሳደር ምስጋኑ አርጋ፤ ከኢኳቶሪያል ጊኒ አቻቸው ማሪ ክሩዝ ኤቩና አንደሜ ጋር ሐሙስ እለት ተወያይተዋል። ባለስልጣናቱ፤... 22.11.2024, Sputnik አፍሪካ
2024-11-22T13:35+0300
2024-11-22T13:35+0300
2024-11-22T14:04+0300
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/i/logo/logo-social.png
африка общий
2024
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
африка общий
африка общий
ኢትዮጵያ እና ኢኳቶሪያል ጊኒ ለአፍሪካ ሕብረት አጀንዳ 2063 ትግበራ በትብብር ለመስራት ተስማሙ
13:35 22.11.2024 (የተሻሻለ: 14:04 22.11.2024)
ሰብስክራይብ