ደቡብ አፍሪካ ዓለም አቀፉ የወንጀለኞች ፍርድ ቤት በኔታንያሁ፣ ጋላንት እና ዴፍ ላይ ያወጣውን የእስር ማዘዣ በደስታ እንደምትቀበል ገለጸች "ፍልስጤም ውስጥ ለሚፈፀሙ የሰብዓዊና የጦር ወንጀሎች ፍትህ ለማምጣት ትልቅ እርምጃ ነው" ሲል የደቡብ አፍሪካ የዓለም አቀፍ ግንኙነት እና ትብብር ዲፓርትመንት ባወጣው መግለጫው ተናግሯል። ደቡብ አፍሪካ ዓለም አቀፍ ህግን ለማክበር ቁርጠኛ እንደሆነች በመግለፅ፤ ሁሉም ሀገራት የሮም ስምምነት ግዴታቸውን እንዲወጡ ጠይቋል። "ዓለም አቀፉ ማህበረሰብ የህግ የበላይነትን እንዲያስጠብቅ እና ለሰብዓዊ መብት ጥሰት ተጠያቂነትን እንዲያረጋግጥ እንጠይቃለን"ሲል መግለጫው አሳስቧል።ዜናውን በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፡- ለአንድሮይድ ስልኮች በዚህ APK ፋይል ሊንክ ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
https://amh.sputniknews.africa
ደቡብ አፍሪካ ዓለም አቀፉ የወንጀለኞች ፍርድ ቤት በኔታንያሁ፣ ጋላንት እና ዴፍ ላይ ያወጣውን የእስር ማዘዣ በደስታ እንደምትቀበል ገለጸች
ደቡብ አፍሪካ ዓለም አቀፉ የወንጀለኞች ፍርድ ቤት በኔታንያሁ፣ ጋላንት እና ዴፍ ላይ ያወጣውን የእስር ማዘዣ በደስታ እንደምትቀበል ገለጸች
Sputnik አፍሪካ
ደቡብ አፍሪካ ዓለም አቀፉ የወንጀለኞች ፍርድ ቤት በኔታንያሁ፣ ጋላንት እና ዴፍ ላይ ያወጣውን የእስር ማዘዣ በደስታ እንደምትቀበል ገለጸች "ፍልስጤም ውስጥ ለሚፈፀሙ የሰብዓዊና የጦር ወንጀሎች ፍትህ ለማምጣት ትልቅ እርምጃ ነው" ሲል የደቡብ አፍሪካ... 22.11.2024, Sputnik አፍሪካ
2024-11-22T13:11+0300
2024-11-22T13:11+0300
2024-11-22T13:44+0300
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/i/logo/logo-social.png
африка общий
2024
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
африка общий
африка общий
ደቡብ አፍሪካ ዓለም አቀፉ የወንጀለኞች ፍርድ ቤት በኔታንያሁ፣ ጋላንት እና ዴፍ ላይ ያወጣውን የእስር ማዘዣ በደስታ እንደምትቀበል ገለጸች
13:11 22.11.2024 (የተሻሻለ: 13:44 22.11.2024)
ሰብስክራይብ