የህዳር 13 ረፋድ አበይት የዓለም ዜናዎች፡-

ሰብስክራይብ
የህዳር 13 ረፋድ አበይት የዓለም ዜናዎች፡-🟠 የሩሲያ ኦርሽኒክ ሚሳኤልን በተመለከተ በዓለም ዙሪያ ከፍተኛ ፍላጎት እንደጨመረ የጎግል ትሬንድስ መረጃ አሳየ።🟠 በኮሪያ ልሳነ ምድር ያለው አስጊ ሁኔታ "በጣም አውዳሚ ወደሆነ የቴርሞኒውክሌር ጦርነት" ሊያመራ ይችላል ሲሉ የሰሜን ኮሪያው መሪ ኪም ጆንግ ኡን አስጠነቀቁ።🟠 የአሜሪካ ፕሬዝዳንታዊ እጩ የነበሩት ካማላ ሃሪስ ከምርጫው ሽንፈት በኋላ በሃዋይ እረፍት እንዳስፈለጋቸው ዋይት ሀውስ ገልጿል።🟠 የመረጃ መንታፊው ቡድን ራህዲት የዩክሬን ጤና ሚኒስቴር ለወታደራዊ አገልግሎት ሊመለመሉ የሚችሉ በኤችአይቪ የተያዙ የዩክሬን ዜጎች የተመዘገቡበትን ዳታቤዝ "ኒምዚዳ" በተባለ ድህረ ገጽ ላይ ማጋራቱን የቡድኑ ተወካይ ይፋ አደረገ፡፡🟠 የሩሲያ አየር መቃወሚያ ምሽቱን 23 የዩክሬን ሰው አልባ አውሮፕላኖችን በሩሲያ ክልሎች ላይ እንደጠለፈ እና እንዳወደመ የሀገሪቱ መከላከያ ሚኒስቴር አስታወቀ።ዜናውን በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፡- ለአንድሮይድ ስልኮች በዚህ APK  ፋይል ሊንክ ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
አዳዲስ ዜናዎች
0