የህዳር 12 ምሽት አበይት የዓለም ዜናዎች፦ 🟠 አሜሪካዊው ጋዜጠኛ ተከር ካርልሰን ፕሬዝዳንት ጆ ባይደን ኪዬቭ የአሜሪካን የረዥም ርቀት ጦር መሳሪያ ተጠቅማ ሩሲያን እንድትመታ ፍቃድ መስጠታቸውን በማስመልከት በሰጠው አስተያየት የዩናይትድ ስቴትስ መንግሥት ፋሽስታዊ ነው አለ። 🟠 የሰብዓዊ መብት ተሟጋቾች ኔዘርላንድ እስራኤል በጋዛ የምትፈጸመውን "የዘር ማጥፋት ለማስቆም ባለመቻል" ኔዘርላንድ ላይ ያቀረቡትን ክስ የሄጉ ፍርድ ቤት ህዳር 23 ይመለከታል። እስራኤል እ.አ.አ ከጥቅምት 7 ቀን 2023 ጀምሮ በወሰደችው እርምጃ የሟቾች ቁጥር ከ44,000 በላይ ማለፉን የጋዛ ጤና ሚኒስቴር ገልጿል። 🟠 የቻይና ጂኦሎጂስቶች ዋንጉ በተባለ የማዕድን ስፍራ 83 ቢልዮን ዶላር የሚገመት የወርቅ ክምችት አገኙ። 🟠 የዩክሬን ጦር ኃይሎች በዶንዬትስክ ህዝባዊ ሪፐብሊክ ባካሄዱት ጥቃት የአካባቢው አስተዳዳሪን ጨምሮ 12 ሰላማዊ ሰዎች ቆስለዋል ሲል የክልሉ መንግሥት አስታወቀ። 🟠 ተመራጩ የአሜሪካ ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ "አሜሪካን ዳግም ሃያል አናድርጋት" የሚል የምርጫ መፈክራቸው ያረፈባቸውን ልዩ ጊታሮች መሸጥ ጀመሩ።ዜናውን በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፡- ለአንድሮይድ ስልኮች በዚህ APK ፋይል ሊንክ ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
https://amh.sputniknews.africa
የህዳር 12 ምሽት አበይት የዓለም ዜናዎች፦
የህዳር 12 ምሽት አበይት የዓለም ዜናዎች፦
Sputnik አፍሪካ
የህዳር 12 ምሽት አበይት የዓለም ዜናዎች፦ 🟠 አሜሪካዊው ጋዜጠኛ ተከር ካርልሰን ፕሬዝዳንት ጆ ባይደን ኪዬቭ የአሜሪካን የረዥም ርቀት ጦር መሳሪያ ተጠቅማ ሩሲያን እንድትመታ ፍቃድ መስጠታቸውን በማስመልከት በሰጠው አስተያየት የዩናይትድ ስቴትስ... 21.11.2024, Sputnik አፍሪካ
2024-11-21T20:50+0300
2024-11-21T20:50+0300
2024-11-21T21:14+0300
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/i/logo/logo-social.png
африка общий
2024
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
африка общий
африка общий