ሃማስ፤ ዓለም አቀፉ የወንጀለኞች ፍርድ ቤት የእስራኤል ጠቅላይ ሚኒስትር ቤንያሚን ኔታንያሁ እና የቀድሞ የመከላከያ ሚኒስትር ዮአቭ ጋላንት ላይ ያወጣውን የእስር ማዘዣ በደስታ እንደሚቀበል ገለጸ

ሰብስክራይብ
ሃማስ፤ ዓለም አቀፉ የወንጀለኞች ፍርድ ቤት የእስራኤል ጠቅላይ ሚኒስትር ቤንያሚን ኔታንያሁ እና የቀድሞ የመከላከያ ሚኒስትር ዮአቭ ጋላንት ላይ ያወጣውን የእስር ማዘዣ በደስታ እንደሚቀበል ገለጸ "ይህ እርምጃ [...] ወሳኝ ታሪካዊ የዳኝነት ውሳኔ ያስቀመጠ ነው" ያለው ሃማስ፤ ኔታንያሁ እና ጋላንት ለፍርድ እንዲቀርቡ ሁሉም ሀገራት ከአይሲሲ ጋር እንዲተባበሩ ጥሪ አቅርቧል።ዜናውን በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፡- ለአንድሮይድ ስልኮች በዚህ APK  ፋይል ሊንክ ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
አዳዲስ ዜናዎች
0