ሁለት ታጣቂ ቡድኖች ትጥቃቸውን በመፍታት ለኒጀር ባለስልጣናት እጃቸውን ለመስጠት እንደተዘጋጁ ተዘገበ በርካታ ታጣቂዎች፤ በመጪዎቹ ቀናት ትግላቸውን ያቆማሉ ተብሎ እንደሚጠበቅ ዘገባዎች አመላክተዋል። እንደ የኒጀር መገናኛ ብዙሃን ዘገባ ከሆነ፤ ታጣቂዎቹ “ለአባት ሀገር ጥሪ” ምላሽ ለመስጠት የወሰኑ ናቸው። ታጣቂዎቹ፤ በመጀመሪያ ዙር ከጎረቤት ሀገር ወደ ኒጀር የሚገቡ እንደሆነ፤ የመገናኛ ብዙሃን ምንጮች ጠቁመዋል። ከህዳር ወር መጀመሪያ ጀምሮ፤ ከ12 በላይ የአማፂው የአርበኞች ነፃ አውጪ ግንባር የቀድሞ ተዋጊዎች፤ ለኒጀር ባለስልጣናት እጃቸውን ሰጥተዋል።ዜናውን በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፡- ለአንድሮይድ ስልኮች በዚህ APK ፋይል ሊንክ ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
https://amh.sputniknews.africa
ሁለት ታጣቂ ቡድኖች ትጥቃቸውን በመፍታት ለኒጀር ባለስልጣናት እጃቸውን ለመስጠት እንደተዘጋጁ ተዘገበ
ሁለት ታጣቂ ቡድኖች ትጥቃቸውን በመፍታት ለኒጀር ባለስልጣናት እጃቸውን ለመስጠት እንደተዘጋጁ ተዘገበ
Sputnik አፍሪካ
ሁለት ታጣቂ ቡድኖች ትጥቃቸውን በመፍታት ለኒጀር ባለስልጣናት እጃቸውን ለመስጠት እንደተዘጋጁ ተዘገበ በርካታ ታጣቂዎች፤ በመጪዎቹ ቀናት ትግላቸውን ያቆማሉ ተብሎ እንደሚጠበቅ ዘገባዎች አመላክተዋል። እንደ የኒጀር መገናኛ ብዙሃን ዘገባ ከሆነ፤ ታጣቂዎቹ... 21.11.2024, Sputnik አፍሪካ
2024-11-21T16:43+0300
2024-11-21T16:43+0300
2024-11-21T17:14+0300
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/i/logo/logo-social.png
африка общий
2024
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
африка общий
африка общий
ሁለት ታጣቂ ቡድኖች ትጥቃቸውን በመፍታት ለኒጀር ባለስልጣናት እጃቸውን ለመስጠት እንደተዘጋጁ ተዘገበ
16:43 21.11.2024 (የተሻሻለ: 17:14 21.11.2024)
ሰብስክራይብ