የእስራኤል ጦር በሊባኖስ መዲና ቤይሩት ደቡባዊ ዳርቻዎች ላይ አዲስ ጥቃት ፈጸመ

ሰብስክራይብ
የእስራኤል ጦር በሊባኖስ መዲና ቤይሩት ደቡባዊ ዳርቻዎች ላይ አዲስ ጥቃት ፈጸመ የእስራኤል ጦር ፕሬስ አገልግሎት ጥቃቱ እንደሚፈጸም ቀድሞ አስጠንቅቋል። ከሊባኖስ ዋና ከተማ በስተደቡብ የሚገኙት ሃዳስ እና ሃሬት-ሄሪክ አካባቢዎች በጥቃቱ ኢላማ ከነበሩት መኻከል ናቸው።ዜናውን በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፡- ለአንድሮይድ ስልኮች በዚህ APK  ፋይል ሊንክ ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
አዳዲስ ዜናዎች
0