ዓለም አቀፉ የወንጀለኞች ፍርድ ቤት በጋዛ ፈጸመዋል በተባለው የጦር ወንጀል፤ በእስራኤል ጠቅላይ ሚኒስትር ቤንያሚን ኔታንያሁ እና የመከላከያ ሚኒስትር ዮአቭ ጋላንት ላይ የእስር ማዘዣ አወጣ

ሰብስክራይብ
ዓለም አቀፉ የወንጀለኞች ፍርድ ቤት በጋዛ ፈጸመዋል በተባለው የጦር ወንጀል፤ በእስራኤል ጠቅላይ ሚኒስትር ቤንያሚን ኔታንያሁ እና የመከላከያ ሚኒስትር ዮአቭ ጋላንት ላይ የእስር ማዘዣ አወጣ አይሲሲ፤ በሐማስ ወታደራዊ አዛዥ መሐመድ ዴፍ ላይ በተመሳሳይ የእስር ማዘዣ አውጥቷል።ዜናውን በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፡- ለአንድሮይድ ስልኮች በዚህ APK  ፋይል ሊንክ ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
አዳዲስ ዜናዎች
0