ሩሲያ ለሰሜን ኮሪያ ልዩ ስጦታ ላከች በሩሲያ ፕሬዝዳንት ቭላድሚር ፑቲን ትዕዛዝ፤ ከ70 በላይ ከውጭ ሀገራት የተገኙ እንስሳት ከሞስኮ መካነ አራዊት ወደ ሰሜን ኮሪያ ዋና ከተማ በአውሮፕላን ተጓጉዘዋል። የአፍሪካ አንበሳ፣ ቡናማ ድብ፣ በሬ፣ ነጭ በቀቀኖችን ጨምሮ ማራኪ አዋፋት በፒዮንግያንግ ወደሚገኘው ማዕከላዊ መካነ አራዊት ተዘዋውረዋል።ዜናውን በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፡- ለአንድሮይድ ስልኮች በዚህ APK ፋይል ሊንክ ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
https://amh.sputniknews.africa
ሩሲያ ለሰሜን ኮሪያ ልዩ ስጦታ ላከች
ሩሲያ ለሰሜን ኮሪያ ልዩ ስጦታ ላከች
Sputnik አፍሪካ
ሩሲያ ለሰሜን ኮሪያ ልዩ ስጦታ ላከች በሩሲያ ፕሬዝዳንት ቭላድሚር ፑቲን ትዕዛዝ፤ ከ70 በላይ ከውጭ ሀገራት የተገኙ እንስሳት ከሞስኮ መካነ አራዊት ወደ ሰሜን ኮሪያ ዋና ከተማ በአውሮፕላን ተጓጉዘዋል። የአፍሪካ አንበሳ፣ ቡናማ ድብ፣ በሬ፣ ነጭ... 21.11.2024, Sputnik አፍሪካ
2024-11-21T14:10+0300
2024-11-21T14:10+0300
2024-11-21T14:44+0300
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/i/logo/logo-social.png
африка общий
2024
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
африка общий
африка общий