በኮንጎ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሚገኘው የደቡብ አፍሪካ ልማት ማህበረሰብ ተልዕኮ በአንድ ዓመት እንደሚራዘም ተገለጸ

ሰብስክራይብ
በኮንጎ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሚገኘው የደቡብ አፍሪካ ልማት ማህበረሰብ ተልዕኮ በአንድ ዓመት እንደሚራዘም ተገለጸ የደቡብ አፍሪካ ልማት ማህበረሰብ የፕሬስ አገልግሎት፤ ዚምባቡዌ ተካሄዶ ከነበረው የሳድክ ጉባኤ በኋላ ባወጣው መግለጫ "ጉባኤው በኮንጎ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ስላለው የሰላም እና የፀጥታ ሁኔታ ወቅታዊ መረጃዎችን ያገኘ ሲሆን በሀገሪቱ የፀጥታ እና ሰብዓዊ ሁኔታ መባባሱ እንዳሳሰበው ገልጿል" ብሏል። የደቡብ አፍሪካ ልማት ማህበረሰብ ተልዕኮ፤ የሀገሪቱን የጸጥታ ሁኔታ ለመቅረፍ እና ሰላም፣ ደህንነት እና መረጋጋትን ለመመለስ የአንድ ዓመት ስልጣን ተሰጥቶት፤ በኮንጎ ዲሞክራሲያዊ ኮንጎ እ.አ.አ ታህሳስ 15፣ 2023 ሰራዊቱን አሰማርቷል።ዜናውን በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፡- ለአንድሮይድ ስልኮች በዚህ APK  ፋይል ሊንክ ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
አዳዲስ ዜናዎች
0