የሩሲያ ወታደሮች በዶንዬትስክ ህዝባዊ ሪፐብሊክ የሚገኘውን የዳልኔይ መንደር ነፃ እንዳወጡ የሀገሪቱ መከላከያ ሚኒስቴር አስታወቀ

ሰብስክራይብ
የሩሲያ ወታደሮች በዶንዬትስክ ህዝባዊ ሪፐብሊክ የሚገኘውን የዳልኔይ መንደር ነፃ እንዳወጡ የሀገሪቱ መከላከያ ሚኒስቴር አስታወቀ ሁለት የስቶርም ሻዶ ክሩዝ ሚሳኤሎች፤ በሩሲያ ጦር ተመተው መውደቃቸውን ሚኒስቴሩ አክሎ ገልጿል።ዜናውን በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፡- ለአንድሮይድ ስልኮች በዚህ APK  ፋይል ሊንክ ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
አዳዲስ ዜናዎች
0