ማዳጋስካር የአፍሪካ አህጉራዊ ነፃ የንግድ ቀጠናን ተቀላቀለች የማዳጋስካር ብሔራዊ ምክር ቤት፤ የአፍሪካ ነፃ የንግድ ቀጠና ስምምነትን ሰኞ እለት ማጽደቁን ተከትሎ፤ ሀገሪቱ በዓለም ትልቁን ነፃ የንግድ ቀጠና መቀላቀል ችላለች።ከ1.2 ቢልዮን በላይ ህዝብ በሚይዝ ገበያ እና በ2.5 ትሪልዮን ዶላር አጠቃላይ የሀገር ውስጥ ምርት፤ ነጻ ቀጠናው ለአባላቶቹ ከፍተኛ ኢኮኖሚያዊ ጥቅም ያለው ትልቅ የንግድ እድል ነው ሲል፤ የማላጋሲ መንግሥት ተናግሯል። የአፍሪካ አህጉራዊ ነፃ የንግድ ቀጠና፤ ለበለጸጉ ሀገራት በ90% የታሪፍ መስመሮች የጉምሩክ ቀረጥን በ5 ዓመታት ውስጥ እንደሚወገድ፤ ለደሃ ሀገራት ደግሞ በ10 ዓመት ውስጥ እንደሚነሳ ያስቀምጣል።ዜናውን በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፡- ለአንድሮይድ ስልኮች በዚህ APK ፋይል ሊንክ ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
https://amh.sputniknews.africa
ማዳጋስካር የአፍሪካ አህጉራዊ ነፃ የንግድ ቀጠናን ተቀላቀለች
ማዳጋስካር የአፍሪካ አህጉራዊ ነፃ የንግድ ቀጠናን ተቀላቀለች
Sputnik አፍሪካ
ማዳጋስካር የአፍሪካ አህጉራዊ ነፃ የንግድ ቀጠናን ተቀላቀለች የማዳጋስካር ብሔራዊ ምክር ቤት፤ የአፍሪካ ነፃ የንግድ ቀጠና ስምምነትን ሰኞ እለት ማጽደቁን ተከትሎ፤ ሀገሪቱ በዓለም ትልቁን ነፃ የንግድ ቀጠና መቀላቀል ችላለች።ከ1.2 ቢልዮን በላይ ህዝብ... 21.11.2024, Sputnik አፍሪካ
2024-11-21T12:27+0300
2024-11-21T12:27+0300
2024-11-21T12:44+0300
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/i/logo/logo-social.png
африка общий
2024
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
африка общий
африка общий