የህዳር 11 ምሽት አበይት የዓለም ዜናዎች፡

ሰብስክራይብ
የህዳር 11 ምሽት አበይት የዓለም ዜናዎች፡▫ የአሜሪካን መንግስት 275 ሚሊዩን ዶላር የሚያወጣ አዲስ ዙር የጦር እርዳታ ለዩክሬን መደበ ፔንታጎን እንዳለው።▫ በተመድ የፀጥታው ምክርቤት የቀረበዉን በጋዛ የተኩስ አቁም እንዲፈረም እና የታገቱ ሰዎች መለቀቅ ሀሳብ አሜሪካን ተቃወመች የስፑትኒክ ዘጋቢ እንደዘገበዉ።▫ በሶርያዋ ፖልመይራ ከተማ የእስራኤል አየር ሀይል ባደረሰው ጥቃት 36 ሰዎች ሲገደሉ ከ50 በላይ መቁሰላቸውን  የሶርያ መከላከያ ሚኒስቴር አሳወቀ።▫ በግሪክ የሀገሪቷን የግጭት ተሳትፎ እና ለጦር ሰራዊቱ የምታወጣውን ወጭ በመቃወም ሀገር-አቀፍ የስራ-ማቆም አድማ ተደረገ።▫ ሩሲያ የምታመርታቸው ሰውአልባ አውሮፕላኖችን ከጎርጎሮሳውያኑ 2030 በፊት በአምስት እጥፍ ሊያድግ ይችላል ተባለ ፤ አሁን ላይ የሞተሮቻቸውን ፣ የኤሌክትሪክ ክፍሎቻቸውን እና መቆጣጠሪያዎችን ማምረት ተጀምሯል።ዜናውን በእንግሊዝኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ ለአንድሮይ ስልኮች በዚህ APK ፋይል ሊንክ   ስፑትኒክ ኢትዩጵያን ይወዳጁ  @sputnik_ethiopia
አዳዲስ ዜናዎች
0