የአፍሪካ የኢንዱስትሪያላይዜሽን ቀን፡ በጋራ ተጠቃሚነት አጋርነት ላይ የሩሲያ አመለካከትበዛሬው ዕለት አፍሪካ የኢንዱስትሪያላይዜሽን ቀንን እያከበረች ነው፤ ይህም የተባበሩት መንግስታት ድርጅት ጠቅላላ ጉባዔ በኢንዱስትሪያላይዜሽን የአህጉሪቱን የኢኮኖሚ እድገት ለማጎልበት ያለውን ዓለም አቀፍ ቁርጠኝነት ለማሳየት ያቋቋመው ዓመታዊ ኩነት ነው።በሩሲያ የሳይንስ አካዳሚ የአፍሪካ ጥናቶች ኢኒስቲቲዩት ዳይሬክተር የሆነችው አይሪና አብራሞቫ በሰጠችው ጋዜጣዊ መግለጫ፤ ሩሲያ ኢንዱስትሪያላይዜሽን በአህጉሪቱ ስኬታማ እንዲሆን እንዴት አስተዋጽኦ ማበርከት እንደምትችል ለስፑትኒክ ተናግራለች።አብራሞቫ "ኢንዱስትሪያላይዜሽን በራሱ የሚመጣ አይደለም" ስትል ገልጻለች። የሀብት አቅርቦትን፣ መሠረተ ልማትን እና የሰለጠነ የሰው ኃይልን ያካተተ ለሶቪየት ህብረት ግዛት ምርት ውስብስብነት የሚስማማ ስትራቴጂካዊ አቀራረብ እንደሚያስፈልግም አጽንዖት ሰጥተዋል።የኃይል ጉድለቶችን ለመቅረፍ፤ በሩሲያ እና በአፍሪካ መካከል ሀብቶችን በመጠቀም እና የኑክሌር ኃይልን ጨምሮ መጠነ ሰፊ የኃይል መሠረተ ልማት በመገንባት ላይ ያተኮረ የኢንዱስትሪ ትብብር ፕሮጀክቶችን ማከናወን እንደሚያስፈልግ ጠቁመዋል። "በአንዳንድ አገሮች ለምሳሌ የኑክሌር ኃይል ማመንጫ ግንባታ በአንድ ጊዜ ለበርካታ ጎረቤት አገሮች የኤሌክትሪክ ኃይል ለማቅረብ ያስችላል" በማለት ደምድማለች።ዜናውን በእንግሊዝኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ ለአንድሮይ ስልኮች በዚህ APK ፋይል ሊንክ ስፑትኒክ ኢትዩጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
https://amh.sputniknews.africa
የአፍሪካ የኢንዱስትሪያላይዜሽን ቀን፡ በጋራ ተጠቃሚነት አጋርነት ላይ የሩሲያ አመለካከት
የአፍሪካ የኢንዱስትሪያላይዜሽን ቀን፡ በጋራ ተጠቃሚነት አጋርነት ላይ የሩሲያ አመለካከት
Sputnik አፍሪካ
የአፍሪካ የኢንዱስትሪያላይዜሽን ቀን፡ በጋራ ተጠቃሚነት አጋርነት ላይ የሩሲያ አመለካከትበዛሬው ዕለት አፍሪካ የኢንዱስትሪያላይዜሽን ቀንን እያከበረች ነው፤ ይህም የተባበሩት መንግስታት ድርጅት ጠቅላላ ጉባዔ በኢንዱስትሪያላይዜሽን የአህጉሪቱን የኢኮኖሚ... 20.11.2024, Sputnik አፍሪካ
2024-11-20T20:25+0300
2024-11-20T20:25+0300
2024-11-20T20:44+0300
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/i/logo/logo-social.png
африка общий
2024
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
африка общий
африка общий
የአፍሪካ የኢንዱስትሪያላይዜሽን ቀን፡ በጋራ ተጠቃሚነት አጋርነት ላይ የሩሲያ አመለካከት
20:25 20.11.2024 (የተሻሻለ: 20:44 20.11.2024)
ሰብስክራይብ