"የተረጋጋ ጭንቅላት አስፈላጊ ነው": የደቡብ አፍሪካው ፕሬዝዳንት ራማፎሳ በአዲስ ዙር በዩክሬን እየተባባሰ ስለመጣው ጉዳይ  የተናገሩት

ሰብስክራይብ
"የተረጋጋ ጭንቅላት አስፈላጊ ነው": የደቡብ አፍሪካው ፕሬዝዳንት ራማፎሳ በአዲስ ዙር በዩክሬን እየተባባሰ ስለመጣው ጉዳይ  የተናገሩትአሜሪካን ከጎርጎሮሳውያኑ 2014 በፊት በነበረው የሩሲያ ግዛት ላይ የዩክሬን መንግስት አሜሪካን-ሰራሸ የረጅም-ርቀት ሚሳኤሎች እንዲጠቀም ፍቃድ በመስጠቱ ፤ ለኒኩሌር አልባ ስጋቶች በኑኩሌር የምላሽ ምት መሰጠት የሚል ሞስኮ የተሻሻለ የኒኩሌር  ዶክትሪን አፅድቃለች። " እኔ ለፑቲን እና ለዘለንስኪ ለሁለቱም ፕሬዝደንቶች ያልኩት ፦ እናንተ ታውቃላችሁ ሁሉም ግጭቶች በማሸነፍ ፣ በመሸነፍ እና በድርድር ነው የሚቋጩት ስለዚህ ከዚህ ለመውጣት የተሻለውን መምረጥ አለብን ። ሁሌም እንደምለው የተሻለው መንገድ ድርድር ነው" በማለት ራማፎሳ ጉዳዩን አስመልክቶ ለጋዜጠኞች ተናግረዋል።ዜናውን በእንግሊዝኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ ለአንድሮይ ስልኮች በዚህ APK ፋይል ሊንክ   ስፑትኒክ ኢትዩጵያን ይወዳጁ  @sputnik_ethiopia
አዳዲስ ዜናዎች
0