የናይጄሪያ ሕዝብ ቁጥር በጎርጎሮሳውያኑ 2050፣ 450 ሚሊዮን ሊደርስ እንደሚችል ሪፖርት ገለጸ"በየዓመቱ ወደ አራት ሚሊዮን የሚጠጋ ሰው በህዝባችን ላይ ጭማሪ አለ። ስለዚህ ይህንን ስትመለከት ብዙ ችግር እንደሚገጥመን ታወቃለህ" ሲሉ የስምንተኛው የናይጄሪያ የቤተሰብ እቅድ ኮንፈረንስ የአስተባባሪ ኮሚቴ ሊቀመንበር የሆኑት ኢጂኬ ኦጂ ከዝግጅቱ አስቀድመው ለመገናኛ ብዙሃን መናገራቸውን የሀገሪቱ ጋዜጣ ዘግቧል።ይሁን እንጂ ኢጂኬ በአገሪቱ ውስጥ የወሊድ መጠን ከ5.3 በመቶ ወደ 4.8 በመቶ መቀነሱን ገልፀዋል።በተመሳሳይ ጊዜ በሰሜን፣ ምዕራብ እና ማዕከላዊ አፍሪካ ማዕከል የ2030 የቤተሰብ እቅድ አጋርነት ማኔጂንግ ዳይሬክተር የሆኑት ማርቲን ሚጉምባኖ በናይጄሪያ ያሉ ሴቶች ልጆችን በመውለድ እና በማሳደግ ረገድ ችግሮች ያጋጥሟቸዋል ብለዋል።"ነገር ግን ዋናው አንዲት ሴት የቤተሰብ እቅድ እንዴት ማግኘት ትችላለች ነው? ሸቀጦችን? የሕዝቡን ትምህርት በተመለከተስ? ስለዚህ ሁሉም አጋሮች ያስፈልጉናል። በጋራ የሚሰራበት መንገድ መኖር አለበት። እናም እንደገና ከሁለት ዓመት በኋላ ተመልሰን መጥተን ለውጦች አሉ ወይስ የሉም ወይስ ቆመናል የሚለውን እንገመግማለን፤ " ሲሉ መግለጻቸውን ጋዜጣው ጠቅሶ ዘግቧል።ዜናውን በእንግሊዝኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ ለአንድሮይ ስልኮች በዚህ APK ፋይል ሊንክ ስፑትኒክ ኢትዩጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
https://amh.sputniknews.africa
የናይጄሪያ ሕዝብ ቁጥር በጎርጎሮሳውያኑ 2050፣ 450 ሚሊዮን ሊደርስ እንደሚችል ሪፖርት ገለጸ
የናይጄሪያ ሕዝብ ቁጥር በጎርጎሮሳውያኑ 2050፣ 450 ሚሊዮን ሊደርስ እንደሚችል ሪፖርት ገለጸ
Sputnik አፍሪካ
የናይጄሪያ ሕዝብ ቁጥር በጎርጎሮሳውያኑ 2050፣ 450 ሚሊዮን ሊደርስ እንደሚችል ሪፖርት ገለጸ"በየዓመቱ ወደ አራት ሚሊዮን የሚጠጋ ሰው በህዝባችን ላይ ጭማሪ አለ። ስለዚህ ይህንን ስትመለከት ብዙ ችግር እንደሚገጥመን ታወቃለህ" ሲሉ የስምንተኛው... 20.11.2024, Sputnik አፍሪካ
2024-11-20T18:02+0300
2024-11-20T18:02+0300
2024-11-20T18:44+0300
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/i/logo/logo-social.png
африка общий
2024
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
африка общий
африка общий
የናይጄሪያ ሕዝብ ቁጥር በጎርጎሮሳውያኑ 2050፣ 450 ሚሊዮን ሊደርስ እንደሚችል ሪፖርት ገለጸ
18:02 20.11.2024 (የተሻሻለ: 18:44 20.11.2024)
ሰብስክራይብ