የሩሲያ የውጭ መረጃ አገልግሎት ዳይሬክተር ሰርጌይ ናሪይሽኪን መግለጫ አበይት ነጥቦት:

ሰብስክራይብ
የሩሲያ የውጭ መረጃ አገልግሎት ዳይሬክተር ሰርጌይ ናሪይሽኪን መግለጫ አበይት ነጥቦት: የዩክሬን ኃይሎች በሩሲያ ላይ ጥቃት እንዲፈጽሙ የረጅም ርቀት ሚሳኤሎችን በማቅረብ ድርጊት ላይ ለመሳተፍ በተናጠል የኔቶ ሀገሮች የሚደረጉ ሙከራዎች ቅጣት ማስከተላቸው አይቀርም። ሩሲያ የኑክሌር መሳሪያዎችን ለመጠቀም የሚያስችሏትን ምክንያቶች ማስፋት በውጊያ ላይ የመሸነፍ እድልን በእጅጉ ያስወግዳል። ምዕራባውያን የዚህ ሰነድ መጽደቅ ያውቃሉ እናም እንዲህ ዓይነቱ እርምጃ በሩሲያ ላይ ስትራቴጂካዊ ሽንፈት ለመፍጠር ዩናይትድ ስቴትስ እና ኔቶ የሚያደርጉትን ጥረቶች ውጤት በእጅጉ እንደሚቀንስ ይገነዘባሉ። ምዕራባውያን ራሳቸውን ወደ አውዳሚ ወታደራዊ ግጭት ላለማስገባት ከሩሲያ ጋር ያላቸውን ግንኙነት በበለጠ መገደብ አስፈላጊ መሆኑን ተገንዝበዋል።ዜናውን በእንግሊዝኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ ለአንድሮይ ስልኮች በዚህ APK ፋይል ሊንክ   ስፑትኒክ ኢትዩጵያን ይወዳጁ  @sputnik_ethiopia
አዳዲስ ዜናዎች
0