ኬንያ በተባበሩት መንግስታት ድርጅት የሚደገፈውን የምስራቅ አፍሪካ የሰላም ግንባታ መርሃ ግብርን ልትመራ ነው"ሽብርተኝነት ለኬንያ ብቻ ሳይሆን ለቀጠናው ከባድ ስጋት አስከትሏል። ይህ መርሃ ግብር ደህንነቱ የተጠበቀ እና ይበልጥ አስተማማኝ መጻዒን ለመፍጠር የሚያስችል እርምጃ ነው" ሲሉ የኬንያ የውስጥ ደህንነት ዋና ፀሐፊ ራይሞንድ ኦሞሎ ተናግረዋል። "ለወጣቶች አማራጭ መተዳደሪያ ማመቻቸት በጽንፈኛ ቡድኖች የመመልመል እድላቸውን ይቀንስላቸዋል" ብለዋል።የኬንያ መገናኛ ብዙኃን እንደዘገበው፣ ይህ ፕሮግራም በኮሪያ ዓለም አቀፍ የትብብር ኤጀንሲ እና በተባበሩት መንግስታት ድርጅት የልማት ፕሮግራም የገንዘብ ድጋፍ የሚደረግለት ሲሆን ለትግበራውም 2.3 ቢሊዮን ሺሊንግ (ከ17 ሚሊዮን ዶላር በላይ) ወጪ ያስፈልጋል።ኦሞሎ አክለውም ፕሮግራሙ በሶማሊያ እና በደቡብ ሱዳን ተግባራዊ እንደሚደረግ ተናግረዋል። በሲቪሎች እና በፀጥታ አካላት መካከል ግንኙነትን ለማጠናከር ከ500 በላይ የማህበረሰብ ሰላም ግንባታ ኮሚቴዎች እንደሚቋቋሙ ተናግረዋል።ዜናውን በእንግሊዝኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ ለአንድሮይ ስልኮች በዚህ APK ፋይል ሊንክ ስፑትኒክ ኢትዩጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
https://amh.sputniknews.africa
ኬንያ በተባበሩት መንግስታት ድርጅት የሚደገፈውን የምስራቅ አፍሪካ የሰላም ግንባታ መርሃ ግብርን ልትመራ ነው
ኬንያ በተባበሩት መንግስታት ድርጅት የሚደገፈውን የምስራቅ አፍሪካ የሰላም ግንባታ መርሃ ግብርን ልትመራ ነው
Sputnik አፍሪካ
ኬንያ በተባበሩት መንግስታት ድርጅት የሚደገፈውን የምስራቅ አፍሪካ የሰላም ግንባታ መርሃ ግብርን ልትመራ ነው"ሽብርተኝነት ለኬንያ ብቻ ሳይሆን ለቀጠናው ከባድ ስጋት አስከትሏል። ይህ መርሃ ግብር ደህንነቱ የተጠበቀ እና ይበልጥ አስተማማኝ መጻዒን... 20.11.2024, Sputnik አፍሪካ
2024-11-20T13:48+0300
2024-11-20T13:48+0300
2024-11-20T14:24+0300
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/i/logo/logo-social.png
африка общий
2024
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
африка общий
африка общий
ኬንያ በተባበሩት መንግስታት ድርጅት የሚደገፈውን የምስራቅ አፍሪካ የሰላም ግንባታ መርሃ ግብርን ልትመራ ነው
13:48 20.11.2024 (የተሻሻለ: 14:24 20.11.2024)
ሰብስክራይብ